Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 22/11/2018 እና 25/11/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት/ ክልላዊ መንግስት ባስከቶ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በዞናችን የሚገኙ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ /የማይሰራ/ መኪናዎች፣ ጀነሬተሮችና ሞተር ሳይክሎች በሚገኙበት ቦታ

በደቡብ ኢት/ ክልላዊ መንግስት ባስከቶ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በዞናችን የሚገኙ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ/የማይሰራ/ መኪናዎች፣ ጀነሬተሮችና ሞተር ሳይክሎች በሚገኙበት ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/GBP/NCB/01/2019 1. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለመልካ ዋከና ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመጠጥ የሚውል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ለማሰራት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለመልካ ዋከና ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመጠጥ የሚውል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ለማሰራት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Jul 23, 2026) INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Notice of Invitation for Legal Representation Services for Construction Works of Muketuri -Alemketema Road Upgrading Project Contract 2 Kokebmesk-Alem Ketema(re-bid) 1. The

The Ethiopian Roads Administration (ERA) Invites Eligible Legal Firms to Submit Sealed Bids for Legal Representation and Arbitration Services Regarding Disputes Arising from the Muketuri-Alemketema Road Upgrading Project (Contract 2 Kokebmesk-Alem Ketema).

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Statistics Service: Procurement of ICT Equipment

Government (Aug 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/7c9865a0-6fbe-4167-8864-9f69bfc27b1e/open Invitation to

Waliya Capital Goods Finance Business Share Company (WCGFB) is Inviting Sealed Bids for the Procurement of Various Medical Equipment for Lease Clients Located in Gondar Town, Amhara Region.

Debre Birhan University: Procurement of Construction Materials

Government (Aug 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b637c865-e826-4054-aefb-722582b16992/open Invitation to

የኢሉ ወረዳ ፍርድ ቤት ለመስሪያ ቤቱ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎችን፤ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የመኪና ጎማ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፤ የተለያዩ ጎማዎች፤ የተለያዩ ቁርጥራጭ ቆርቆሮዎች እና የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የቦታ ስፋት 152 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 24, 2026)  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሄኖክ ንጋቱ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ብርቄ ወመድህን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

Tirunesh Beijing General Hospital: Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Aug 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b9facade-e07f-465b-9e15-0d4fdbfe1d4e/open Invitation to

Debremarkos University: Procurement of Food and Beverages

Government (Aug 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4bbdb05a-01cd-44c1-9cd2-7badfbee98d8/open Invitation to

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል