Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሸን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቅ)፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ ተሽከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ሀ/የተ/የህ/ስ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እና ሄኖክ አሰፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር 01/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ)፣ኤሌክትሮኒክስ፣ poly(ethylene terephtalate) plastic cas(ጥሬ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0025/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው

ዳሸን ባንክ አ.ማ. G+2 ህንፃ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Enterprise Development፡ Procurement of Stationery Materials

Government (Aug 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/698bc262-3918-4ef4-9dda-f01292b9e8cf/open Lot Information

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ለስፔርፓርት፣ ጽዳት ዕቃ እና ልዩልዩ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት የመ/ደ/ት/ቤት በ2019ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-0001/2019 የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት የመ/ደ/ት/ቤት በ2019ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች

ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የጨረታ ሰነድ ላይ ማስተካከያ ማድረግ እና የጨረታ መዝጊያ ጊዜን ማራዘም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 20, 2026) የጨረታ ሰነድ ላይ ማስተካከያ ማድረግ እና የጨረታ መዝጊያ ጊዜን ማራዘም ማስታወቂያ ኩባንያችን ጢስ እሳት ውሃ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Addis Zemen (Aug 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 20, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት

የረ/ገበያ ከተማ መሪ ማ/ቤት ለመኖሪያ እና ለድርጅት አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል

Bekur (Aug 17, 2026) የሊዝ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታው አይነት – መደበኛ ጨረታ የረ/ገበያ መሪ ማዘጋጃ ቤት በአዋጅ ቁጥር 721/2004

የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የስፖርት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለጎንጅ ቆለላ ሴ/መቤቶች አገልግሎት የሚውል

የምዕራብ ጐጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት 200 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ 72 ዚንጐ ቆርቆሮ ዋና ቤት እና 33 ዚንጎ ቆርቆሮ ሰርቪስ ከእንጨት እና ከጭቃ የተሰራ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Aug 17, 2026) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሣሽ ወ/ሮ ብዙአለም በቀለ እና በአፈፃፀም ተከሣሽ አቶ አማኑ ስንሻው መካከል ስላለው