Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዙህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- በድጋሚ ጨረታ የሚወጡ የእቃ የአገልግሎት

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሮል ወረቀት 80×60 ግዥ፣ ተቆልቶ የተፈጨ ቡና አቅርቦት ግዥ እና አይብ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬን ለ2018/19 የምርት ዘመን የሚውል DAP እና UREA

ምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬ የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ ጎ/ዞ/ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፣ ሎት 1 የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግንባታ ሎት 2 የውኃ ጥራት እቃዎች 

በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥና ንብ/አስ/ቡድን የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር OSE/NCB/016/2018 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ጎማ እና ካነመዳሪያ (Tyer with lnner tube) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ጎማ እና ከነመዳሪ (Tyer with Lnner Tube) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከ25 እስከ 35 ሰዎችን መያዝ የሚችል ለሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል ብቁ ሶስት ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ፡– CC‐JBO/NCB/S/01/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለፀውን አገልግሎት/ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡ ለጉምሩክ

Waajjirri Maallaaqaa Aanaa Abbaayyii Coomman Bara Baajataa 2017 Kana Keessaatti Uffata Seeraa, Meeshaalee Barreessaa, Elektirooniksii, Dhaabbataa (farnicherootaa), Qulqullinaa, Dhumeeyyii, Qonnaa, Gommaa Konkolaataa, Sanyiiwwan Biqiltuu Mukoota Garagaraa Fi Kkf Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bituu Barbada

ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ካፋ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ዩኒዬን ህብረት ሥራ ለገጠር ማህበረሰብና መብራት ላልደረሰባቸው አካባቢዎች ሶላር ለህብረተሰቡ ለማቅረብ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ ውል በመፈራረም በክልል ውስጥ የሶላር ምርቶችን የሚያቀርቡ አቅራቢ ድርጅቶች ባለ1 አምፖል፣ 2 አምፖል፤ ሶስት አምፖል፣100ዋት ከነቴሌቪዥን እና 150 ዋት ከነቴሌቪዢን በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

Godina Qellem Wallaggaatti Waajjirri Mallaqaa Aanaa Dallee Waabaraa, Meeshaalee Elektrooniksii, Meeshaalee Barreefamaa, Meeshaalee Qulqullina, Meshaalee Kollejjii BLTO Fi WLTO Akkasumas Gommaa Konkolaataafi Motorsaayikilii Calbasiidhaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada

Ethiopian Shipping and Logistics Services Enterprise Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Purchase of PBX and Telephone Maintenance Service

Invitation to Bidders TENDER NO ESLSE/COR/NEG/PRF/2024/01309 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED AND ELIGIBLE BIDDERS FOR THE

አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ ግዥ መለያ ቁጥር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/009/2017 ) ባለስልጣን መ/ቤታችን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017

Waldaan Qusannoo Fi Liqaa Dhaabbata Wasaasaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada

Caalbaasii yeroo 2 ff aa Waldaan Qusannoo fi Liqaa Dhaabbata Wasaasaa bu’uura aangoo Labsii Lakk.97/90,216/92 fi 1147/2011tiin kennameefiin qabeenyi haalootni

በልደታ ክ/ከተማ ተስፋ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ቋሚ የቢሮ እቃ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የስፖርት ትጥቅና የስፖርት እቃዎች፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የማባዣ እና የፎቶ ኮፒ ቀለሞች ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህንጻመሳርያ እቃዎች ለመማር ማስተማር የሚውሉ ግብአቶች፣ የህክምና እቃዎች የተለያዩ አጋዥ መጽሐፍቶች፣ የሙዚቃ መሳሪያዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልፅ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል