Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 03, 2026) ድጋሚ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 33/2018 የዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገባው ለፌዴራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ: ግንባታ ፕሮጀክት Aluminum framed windows, window doors & curtain

የዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገባው ለፌዴራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ: ግንባታ ፕሮጀክት Aluminum Framed Windows, Window Doors & Curtain Wall አቅርቦትና ገጠማ ስራ ግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት እና ለመግዛት ይፈልጋል

Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/eabfae15-5635-4aac-b650-e7532d7ad6a0/open Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0076-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የመረብ ኳስ

Dilla University:በድጋሚ የወጣ የመረብ ኳስ እና የእግር ኳስ መጫወቻ መሳሪያዎች

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታከስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎችና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ 4/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር

የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ሶላር፣ ቴሌቭዥኖች፣ ፍሪጆች እቃ፣ ሞተር ሳይክሎች እንዲሁም የተለያየ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ሎት 1 ቧንቧና የቧንቧ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የማገዶ እንጨት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የማገዶ እንጨት ግዥ Procurement Reference No: DU-NCB-NC-0023-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምግብነት የሚዉል ቅመማ ቅመሞች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የተማሪዎች ምግብነት የሚዉል ቅመማ ቅመሞች ግዥ Procurement Reference No: OBU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 ዓ/ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ሎት 1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች…….. 3000

የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ አስተዳደር ለ2017 በጀት ዓመት የሆቴል አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ለመፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ አስተዳደር ከዚህ በታች የተጠቀሰው የአገልግሎት ግዥ ለ2017 በጀት ዓመት፣ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት በነሐሴ 10 ቀን 2016 ዓ/ም የወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ የዓ.ም. ማስተካከያ አድርጎበታል

ማረሚያ በፍ/ባለመብት አቶ ግርማይ ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አርአያ አሰፋ መካከል ስላለው የፍ/አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ በነሐሴ 10 ቀን 2016

Damibi Dollo University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Students Food Supply

Invitation to Bid Lot 01 Students Food Supply Procurement Reference No: DaDU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የስንዴ ዱቄት ከአንደኛ ደረጃ ዱቄት የተሰራ ዳቦ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የስንዴ ዱቄት ከአንደኛ ደረጃ ዱቄት የተሰራ ዳቦዉ የሚያምር Procurement Reference No: OBU-NCB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ባለ ሶስት ኮኮብ እና ባለ አራት ኮኮብ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና ጎማ፣ ባትሪ እና ጌጣጌጥ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች /የፅህፈት መሣሪያ/ እና የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ/001/2017 ባለ ሶስት ኮኮብ እና ባለ አራት ኮኮብ የሆቴል መስተንግዶ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በባሌ ዞን ሲናና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂና ቋሚ የቢሮ ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የግንባታ እቃዎች፣ ሞተር ሣይከሎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (የኮምፒዩተሮች፤ ላፕቶፕ፤ ወዘተ) እና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል