Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም፡– ሎት፡–1 የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ Worabe /SDG/CW/
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሰንዳፋ በኬ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅቱ የማይጠቀምበት የሚያገለግሉ እና የማያገለግሉ ጀኔረተሮች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች
የሰንዳፋ በኬ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅቱ የማይጠቀምበት የሚያገለግሉ እና የማያገለግሉ ጀኔረተሮች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡-016/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ ሰጪ
አሐዱ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት እና መጋዘን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሠ/ፍ/ጤ/ጣ/ግ/ጨ/002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን 1.
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት ሶጌ-ከማሽ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የተለያየ ዓይነት ጠጠር ድንጋይ አፈንድቶ እና ፈጭቶ የሚያቀርቡ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥሮች DCE/OI/93/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት ሶጌ- ከማሽ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የተለያየ ዓይነት ጠጠር ድንጋይ አፈንድቶ
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ፅ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተሽከርካሪ ጎማ፣ አላቂ እቃዎች እና ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ፅ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን የሚከተሉትን በሎት የተከፋፈሉ
This Somali Regional State Bureau of Mines Energy & Petroleum Would Like to Invite All Interested and Eligible Bidders for the Procurement Supply of the Flowing Car Maintenance
Invitation for Bids This Somali Regional State Bureau of Mines Energy & Petroleum would like to invite all interested and
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በተለያየ ምክንያት ጥቅም ላይ ያልዋሉ አዲስ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በተለያየ ምክንያት ጥቅም ላይ ያልዋሉ አዲስ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DIS
Ministry of Irrigation & Lowlands Invites Eligible Bidders for the Procurement of Out Source Sanitary Service
Invitation to Bid LOT FOR PROCUREMENT OF OUT SORCE SANITARY SERVICE 2017 EC Procurement Reference No: MILL-NCB-NC-0002-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ፊዝ 2 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Distribution Board፣ Light Fitting፣ Socket and Switch ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/EM/91/2024 እና DCE/EM/92/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ፊዝ 2 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Distribution board፣ light fitting ፣socket
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ ምዕራፍ ፪ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የSupply and Fix Satellite Dish System ግዥ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SF/90/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ ምዕራፍ ፪ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የSupply and fix Satellite dish system
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ለቅይጥ አገልግሎት የዋለ ህንፃ፣ ባለ አንድ ወለል መኖሪያ ቤት፣ የቡና ማቀነባበሪያ መጋዘን፣ የተገነባ ባለ አንድ ፎቅ ህንፃ፣ የፋብሪካ ህንፃ፣ የንግድ ህንፃ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ
Federal House Corporation Would Like to Notify Extension of Bid Opening Date
Extension of Bid Opening Date Federal House Corporation Procurement of consultancy service of Assessing and Enhancing Capacity in Construction Project