Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የመ/ል/ድ/አስ/ባለ/ግ/ ጨረታ 003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባስስልጣን የአገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን
የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለኮንስትራክሽን ዲዛይንና ማማከር ድርጅት ቢዝነስ ሞዴል ጥናት፣ ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ ለኢግዚቢሽንና ማዕከል ድርጅት እና ለቄራዎች ድርጅት አቻ የሀብት ግመታ እና የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት አይ ኤፍ አር ኤስ/ IFRS/ ጥናትና ትግበራ በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ARARI 03/05/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ በድጋሜ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ
የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ሌሎች እቃዎች
የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Safaricom Telecommunications Ethiopia PLC (Safaricom Ethiopia) is Looking for a Suitable Warehouse for Lease
WAREHOUSE FOR LEASE REQUEST FOR OFFERS IN ADDIS ABABA Safaricom Telecommunications Ethiopia PLC (Safaricom Ethiopia) is looking for a suitable
ኢሮብ አድቮኬሲ አሶሴሽን (ኢ.አ.አ) የተባለ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት የ2016 ዓ.ም ሂሳብ ለማስመርመር አመታዊ የኦዲት ምርመራ ፈቃድ ያለው ለማወዳደርና ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል
የኦዲት ምርመራ ሥራ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኢሮብ አድቮኬሲ አሶሴሽን (ኢ.አ.አ) የተባለ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት የ2016 ዓ.ም ሂሳብ ለማስመርመር አመታዊ የኦዲት ምርመራ
የዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት የከባድ ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ መለዋወጫ Spare Parts/ ግዥ ለማከናወን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ለከባድ ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ መለዋወጫ / Spare parts / ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዕ.ደ.ዕ.ት.ድ/005/2017 ድርጅታችን በ2017 በጀት ዓመት
የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅ/አ/አ/መ/ደረጃ ት/ቤት የሰራተኞች ሻይ ክበብ በግልጽ ጨረታ ማከራየት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ 02/2017 የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅ/አ/አ/መ/ደረጃ ት/ቤት የሰራተኞች ሻይ ክበብ በግልጽ ጨረታ ማከራየት ይፈልጋል። ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው
FSD Ethiopia Looks for Eligible Bidders to Enhance the Leadership Competencies of Women Managers in Ethiopia’s Financial Sector Via Training in Gender-transformative Leadership
TERMS OF REFERENCE Consultancy Service to provide training on Gender Transformative Leadership Project Name WE-FILL (Women’s Empowerment Financial Inclusion
የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሸን ኃ/የተ ነጭ ዥንጉርጉር ቦለቄ ብጣሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የነጭ ዥንጉርገር ቦለቄ ብጣሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሸን ኃ/የተ ነጭ ዥንጉርጉር ቦለቄ ብጣሪ በግልጽ ጨረታ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ትምህርት ጽ/ቤት ፊታ/ሀ/ጊ የመ/ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ የላብራቶሪ እቃዎች፣ የተለያዩ ለጥገና የሚውል እቃዎች እና ቋሚ መገልገያ እቃዎች እና መሣሪያዎች፣ የኮምፒውተር ጥገና፣ ፎቶ ኮፒ ጥገና፣ ማባዣ ጥገና እንዲሁም የተለያዩ ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት፣ ማስጠገን እና ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ትምህርት ጽ/ቤት ፊታ/ሀ/ጊ የመ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ
Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Bid for VEHICLES
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ተማሪ እስጢፋኖስ ኤርሚያስ ተሾመ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ሀና ተሾመ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል