Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Jun 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/7f26c9d1-edbc-4025-b526-7a7cd99ed676/open Invitation to Bid “Procurement of Sanitary Items” Procurement Reference No: EHIS-NCB-G-0033-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Ethiopian Health Insurance Service: Procurement of Sanitary Items

Government (Jun 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d9b38b8e-b1b6-44b5-baec-dc1f984a0a2b/open Invitation to Bid “Procurement of Electronics Equipment” Procurement Reference No: EPOS-NCB-G-0048-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Ethiopia Prosthetic and Orthotic Service፡ Procurement of Electronics Equipment

Reporter (May 31, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/038/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 31, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለደባርቅ ቧሒት የመንገድ ሥራ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል Supply of Asphalt Mc30 እና RC70 Cut Back Bitumen ግዥ አስመልክቶ ከStock/ከክምችት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለአዘዞ- ጐንደር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚሆን ብዛቱ ከ4000 እስከ 10,000 ኩንታል የሚደርስ ሲሚንቶ ከናሽናል ሲሚንቶ ለሚ ፕላንት ወደ ጐንደር ከተማ በጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል

WE-Action Invites Bids for the Supply of Medicines, Medical Supplies, and Equipment for a Project Addressing Sexual and Gender-based Violence (SGBV) and Armed Conflict in Tigray, Funded by FARMAMUNDI.

Addis Zemen(Jan 01, 2026) INVITATION FOR BIDS (IFB) BID Reference: WE-Action/AA/3199/2025 WE-Action (Women Empowerment-Action) is a national civil society organization

የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ገንዘብ/ ጽ/ቤት ሎደር በግልፅ ጨረታ አዉዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 01, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጎንደር ዞን የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ገንዘብ/

የአዲስ አበባ ተግባር ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት የሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ መደበኛ የሱቆች ኪራይ አገልግሎት ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. የአዲስ አበባ ተግባር ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት የሁለተኛ ዙር ግልፅ

የአገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ/ክ/መ/ክልል በጉራጌ ዞን ከወልቂጤ ከተማ 42 ኪ.ሜ ከቡታጅራ 38 ኪሎ ሜትር ርቀትና ከአዲስ አበባ 196 ኪ.ሜትር ላይ በአገና ከተማ የሚገኝ ኮሌጅ ሲሆን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የጋርመንት እና የሰብል ልማት ማሠልጠኛ ሕንጻዎች ግንባታ ሥራ በማከናወን ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚ/ር በምስራቅ ዕዝ የ304ኛ ኮር ጠ/መምሪያ የጽሕፈት መሣሪያ እና የትምህርትና ሥልጠና መርጃ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና የጀነሬተር ፓምፕ መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮ፣ የተለያዩ መኖዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃ ስካነር ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ግዥ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡-ጉ/ክ/ከ/ዋ/ስ/አስ/ፋ/04/2018 ዓ.ም በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018