Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Bekur (Jun 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሰራተኞች ደንብልብስ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኢንቨስትም ሆልድንግ ከሚተዳደሩት የመንግስት የልማት ድረጅት ውስጥ ገነት ሆቴል አስተዳደር ለሆቴል የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የሰራተኛ በግልጽ ጨረታ
በሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ የገነት ሆቴል የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም የማህበሩን ሂሳብህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት investigation
የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም. የማህበሩን ሂሳብ ህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት Investigation Audit /ዝርዝር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 22, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 58/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕታዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢንቨስት ስትሮይ ፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ታርጫ ጪዳ መንገድ ስራ ድርጅት የፍርድ ዕዳ ለማስፈጸም የተከበሩትን የድርጅቱ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ተፈልጓል
Addis Zemen(Jan 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢንቨስት ስትሮይ ፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ታርጫ ጪዳ መንገድ ስራ ድርጅት የፍርድ ዕዳ ለማስፈጸም የተከበሩትን
Essera Woreda Agriculture Development and Environmental Protection Cooperative Office Invites Bids from GC/RC/BC Grade 5 Contractors for the Construction of the Delta Small Bridge
Addis Zemen(Jan 31, 2026) Invitation for Bid Bid Ref. No. ET-SWEPR-526550-CW-RFQ/Construction of Delta Small Bridge TO ALL CONTRACTORS OF CATEGORY
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን ልማት ቢዝነስ አዲስ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር IPDC/CDB-NCB/PG-002/2018 በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽ ልማት ቢዝነስ አዲስ የተለያዩ
የጉምሩክ ኮሚሽን:ሰንሰለት ባለ 6 ሜትር ግዥ
Government(Jan 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2ecf5a06-723c-4ae8-973f-ff4760db3372/open Lot Information Procurement