Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት P”CT-Scan Tube”  እና   የ”X-ray machine UPS”በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የ”CT-Scan Tube” እና የ”X-ray Machine UPS” በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ አፈጻጸም ባለ መብት ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮ ፋይናንስ ማህበር አዳማ ቅርንጫፍ እና በፍርድ ባለ እዳ ቤዛ ተገኝ መካከል ያለውን

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ጉዳይ ችሎት መኖሪያ ቤት /ኮንደሚኒየም/ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቁያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር 06/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥ(ልዩልዩ) ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣አዳዲስ አልባሳት፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ አዳዲስ አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙናየተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Amhara National Regional State Road, Transport and Logistics Bureau Invites Bids for DC2 Gravel New Road Construction Works Under the Rural Connectivity for Food Security Program (RCFSP), Funded by the World Bank.

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት እና የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን — ቀረጥ

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች የሚሆን የደንብ ልብስ እና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች የሚሆን

ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት /ECD/ የቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ የሚረዱ ቁሳቁሶች እና የማጣቀሻ መጽሐፍት (ለተማሪዎች ሽልማት የሚውል) ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት /ECD/ እና ፔስታሎዚ የህፃናት መርጃ ድርጅት /PCF/ በጋራ በመሆን

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጡ በአዲስ አበባ፣ በቢሾፍቱ እና በአዳማ ከተማ የተለያየ የኮከብነት ደረጃ ያላቸው ሆቴሎች አወዳድሮ ለአንድ ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል

Addis Ababa Traffic Management Authority Would Like To Notify Amendment of Bid Submission

Ethiopian Herald (Apr 17, 2026), Addis Zemen (Apr 17, 2026) Announce of Bid Opening date Ref: Supply and installation of

ስፋቱ 200 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ /ባለበት አቶ አስጨናቂ ታደግ እና በፍ/ባለዕዳ ታረቀኝ ይርጋ መካከል ስላለው የፍርድ

የኢትዮጵያ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማህበር የ2018 ዓ.ም የ9 ወር አስቸኳይ ኦዲት በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 17, 2026) አስቸኳይ የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማህበር የ2018 ዓ.ም የ9 ወር አስቸኳይ

የቂሊንጦ መደመር የጋራ መ/ቤ/ባለቤት/ኃ/የተ/ህ/ሥ/ማህበር ከህንፃ ቁጥር (ብሎክ ቁጥር) 174 እስከ 178 የጋራ መኖሪያዎችን እና የጋራ መገልገያ (ኮሚዩናል) መንግስት ባስቀመጠው የቀለም መስፈርት መሰረት በጨረታ ሰነድ ላይ የተገለጹትን ስራዎችን ሰራተኛ እና ዕቃ በማቅረብ መሰራት የሚችሉትን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል