Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- አሶሳ/ስተአ/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በሚገኘው የአሶሳ ቅ/ጽ/ቤት ካምፓስ አካባቢ ባለዉ ቅጥር ግቢ እና

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በሚገኘው የአሶሳ ቅ/ጽ/ቤት ካምፓስ አካባቢ ባለዉ ቅጥር ግቢ እና መጋዘን የሚገኙትን የተለያዩ፤ ያገለገሉ እና አዲስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የኖራ ግዥ ጨረታ  ማስታወቂያ 177/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለግብርና ግብዓት ገጠ/ፋ/ዘርፍ የኖራ ግዥ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተዘረዘረው መሰረት በዘርፉ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የኖራ ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ሙሉ ስም የመያዣ ስጪው ስም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለሁሉም የዞን መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 09, 2026) ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለሁሉም የዞን መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ

የቦታ ስፋቱ 440 ካሬ ሜትር የሆነ መኖሪያ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት ጋሻ ፋይናንስ አነስተኛ ብድር አክሲዮን ማህበር እና በፍርድ ባለዕዳ አቶ መኮንን

L/Kossa Wereda Babu Kebele Administration Office Invites National Competitive Bidding (NCB) for the Construction of the Babu Town Road Collider Project.

Addis Zemen (Jun 09, 2026) NOTICE OF INVITATION FOR Bid 1. L/KOSSA WEREDA BABU KEBELE ADMINSTARTION OFFICE has secured budget

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ሲስተም ሶፍትዌሮችን እና ሰርቨር ኮምፒዩተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 08, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የገዥ መለያ ቁጥር ፡ አብክመ/ኢቴቢ/ግ/ጨ/07/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ

የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የቤትና ቦታ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jun 09, 2026) የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ እነ ሀና የሻንበል እና በአፈ/ተከሳሽ ሀይማኖት ከንዱ መካከል ስላለው አፈፃፀም ከስ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከሚያስተዳድራቸው ቤቶች መካከል የተወሰኑትን ቤቶች በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 09, 2026) የ6ኛ ዙር ቤቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ገ.ጨ/አገ/14/10/2018 1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከሚያስተዳድራቸው ቤቶች

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ G+10 የተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት 17-06B የPavigym Floor Tile ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 09, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር DCE/SC/171/18 ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ

Hibret Bank Would Like to Invite Interested, Eligible and Qualified Grade 5 and Above Building Contractors for Tile Grouting Work at Head Office Building Located in Addis Ababa.

Addis Zemen (Jun 08, 2026) Bid InvitationBid ref. HB/033/2026 Hibret Bank would like to invite interested, eligible and qualified Grade

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 09, 2026) የተተው ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-40/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ