Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ጨረታቁፕር 05/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሊንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥልዩልዩ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል እና የኮንስትራክሽን
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሊንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥ ልዩልዩ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል እና የኮንስትራክሽን ማቴሪያል (የቧንቧ እቃዎችን) በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 14, 2026) በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሲሳይ ገ/ማርያም እና የፍ/ባለዕዳ እነ አለማየሁ ገ/ማርያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 310986 30/4/2016
በድጋሚ የወጣ የቦታው ስፋት 171 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሸዋዬ ሰኚ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ኢደኤ ሰኚ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/113312
በድጋሚ የወጣ የቦታው ስፋት 269.5 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 14, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት፡–
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Institute of Agricultural Research፡ Procurement of Spare Parts
Government (Sep 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/c8792546-09de-43cd-a17f-32ecbbcafe71/open Lot Information
አልሳም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ 2 (ሁለት) ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 13, 2026) የጨረታ ቁጥር ጨ002/18 የጨረታ ማስታወቂያ አልሳም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ 2 (ሁለት) ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት እነ ሳምራዊት አጥናፍ እና የፍ/ባለዕዳ እነ እመቤት መላኩ መካከል ስላለው የፍርድ
በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 10/2019 1. የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ
የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት 200 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Sep 14, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ሀና ሆቴል እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሸ እነ ሙላት ላቀው መካከል
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል የደንብ ልብስ ግዥ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች ግዥ፣ አላቂ የህክምና አቅርቦቶች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎችና አቅርቦቶች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 14, 2026) የእቃ ግዥ ጨረታ፤ጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/ቁ/01/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ ይዞታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 14, 2026) የተወጋጅ ንብረት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ግጨ 001/2019 የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ከዚህ
The Commercial Bank of Ethiopia is Inviting National Competitive Bids for the Purchase of a 1-year Service Level Agreement (SLA) for Huawei Products at the Kera Data Center.
Fortune (Sep 13, 2026) INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID 1. Commercial Bank of Ethiopia invites interested and qualified bidders for
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 10 ብርሃን በር ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 14, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የብርሃን