Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Jul 22, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bce55bf1-0bd6-497a-8d78-3487b8bf0c74/open Invitation to Bid “Kebridehar Section (Kebridehar – Gode) Periodic Road Maintenance Project”

Ethiopian Roads Administration: Procurement of Kebridehar Section (Kebridehar – Gode) Periodic Road Maintenance Project

Addis Zemen (Jul 21, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0026/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 114711 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተስውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል ኒሳን (JuKE) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) ለ2ኛ ጊዜ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል 2019 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ የሚውሉ 1ኛ የታካሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት 2ኛ ሰራተኛ ክበብ (ካፌ)

በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል 2019 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ የሚውሉ የታካሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት እንዲሁም የሰራተኛ ክበብ (ካፌ) አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት እነ ወ/ሮ ፍቅርተ ሁንዴ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ በቀለች ሁንዴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/81634

የቦታው ስፋት በፕሮፖርሽን 146 ካ/ሜ የመንገድ ጥናት 54 ካ/ሜ የሚነካው የቤቱ ስፋት 75 ካ/ሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ የአርመን ሕዝብ ማኅበር እ.ኤ.አ የ2026 የአንድ ዓመት የኦዲት ሥራ ለ3 ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ተቋማትን ማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አንዱ የሆነው በኢትዮጵያ የአርመን ሕዝብ ማኅበር ከመንግሥት ዕውቅና ያለው

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር W/ra M/GJ/4/2018 የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2010 በጀት ዓመት በዞን

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ለዞኑ ባህል ቱሪዝም መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ሼድ ግንባታ ለማሠራት በመስኩ የተሰማሩ ማኅበራትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለኢኮኖሚ ክላስተር ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ G+3 ሕንፃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የቦታ ስፋቱ በሰነድ 45.94 ካ/ሜ ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው 53.94 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ትዕግስት በቀለ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አልጋነሽ ዘለቀ መካከል ስላለው የፍርድ

የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ማረሚያ ሰኞ ነሐሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 27 ላይ ታትሞ በወጣው

ዳሽን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤትና መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/003/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011

የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 440ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ጀማል አብዶሽ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ መዓዛ ወረስ መካከል ስላለው የፍርድ

ጊዜ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር በ2018 ዓ/ም የሰራውን ሒሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጊዜ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር በ2018 ዓ/ም የሰራውን ሒሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድሮ