Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፍ/ቤት ለቢሮ

የገደብ ወረዳ ፍ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን G+1 እና ሌሎች ህንፃ ለማስገንባት በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025)   በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታጠቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች ለሰርቪስ እና ለሌሎች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አወዳድሮ መከራየት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች ለሰርቪስ እና ለሌሎች አገልግሎት የሚውል አይሱዙ፣ የውሃ ቦቴ እና ሚኒባስ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025)    የጨረታ ማስታወቂያ የአፈፃፀም ከሳሽ፡– ሲንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ የአፈፃፀም ተከሳሽ፡– 1ኛ ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ማህበር 2ኛ ፡– መልካ ሶዳ ወረዳ አስተዳደር መካከል ያለውን

የትራክተር ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ለመቂ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ

ለመቂ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በቤ/ጉ/ክ/መ/በመተከል ዞን በዳንጉር ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉል የጽህፈት መሳሪያዎችና አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ አልባሳት፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎችን፣ ጀኔሬተር እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ሶከር ፕለየርስ ኤንድ ሳፖርተርስ መቹአል በኔፊት አሶሴሽን የአድራሻ መረጃ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ማስተካከያ የኢትዮጵያ ሶኮር ፕለየርስ ኤንድ ሳፖርተርስ ሙቸአል በኔፊት አሶሴየሽን

የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን አንደኛ፣ መካከለኛ እና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚሰጡ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ኃይል ቅዱስ

የቤ/ጉ/ክ/መንግስት የባም/ከ/አስ/ርገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለከተማው አስ/ር ኮሚኒኬሽን ሥራ አገልግሎት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ ጥራት ያለው Video Camera, ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ ህጋዊ ፊቃድ ያላቸው አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025)   ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የቤ/ጉ/ክ/መንግስት የባም/ከ/አስ/ርገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለከተማው አስ/ር ኮሚኒኬሽን ሥራ አገልግሎት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ ጥራት ያለው

በቀቤና ልዩ ወረዳ ወማ ሁለገብ መሰረታዊ የገበሬዎች ማኅበር ኃላ/የተወሰነ በተሰጠው ውክልና መሠረት የ2018/19 ምርት ዘመን የማዳበሪያ ጭነት አገልግሎት የሚሰጡትን ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማጫረት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 0001/2018 በቀቤና ልዩ ወረዳ ወማ ሁለገብ መሰረታዊ የገበሬዎች ማኅበር ኃላ/የተወሰነ

የቤ/ጉ/ክ/መንግስት የባም/ከ/አስ/ርገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለከተማው አስ/ር ሴክ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ጥራት ያለው Laptop Core i 7 Desk Top Computer Core I5 & Printer ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ ህጋዊ ፊቃድ ያላቸው አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ብሩህ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ማዕከል የ 2017 ዓመት ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሂሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥርBruh/0001/2018 ብሩህ የአዕምሮ እድገት ውስንነት

500 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ — ፀደይ ባንክ አፈ ተከሳሽ– አለማየሁ ታደሰ መካከል ስላለው አፈፃፀም