Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት እና በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ሮለር እና ሎደር በድጋሚ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Government(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2a2c1f14-1272-4d1a-8335-333f0cd81a19/open Lot Information

Wolkite University: Procurement of Medical Electric Saw Drill (MINI MULTIFUNCTIONAL SYSTEM)

Addis Zemen(Nov 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ኤርፓርት ጉምሩክ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ኤርፓርት ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዘውን መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና የደምብ ልብሶችን፣ ለጉዱሩ ፖሊ የቴክኒክ ኮሌጅ የስልጠና መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Waldaan Akisiyoona Maayikiroo Faayinaansii PIIS Baajaajii Gurguruu Barbaada

Kallacha Oromiyaa (May 14, 2026) CAALBAASII MARSAA JALQABAA Waldaan Akisiyoona Maayikiroo Faayinaansii PIIS konkolaataa/Baajaajii/Forsii Wabiidhaan qabsiisee liqeesse(kan gabatee armaan gadii 

The National Regional State of Oromia Has Allocated Budget Towards the Cost of Oddo Shakisso Woreda Administration Office Has Secured Budget for Construction of G+4 Office Building and Related Works at Shakisso.

Mana Murtii Ol’aanaa Godina Wallaggaa Lixaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (May 14, 2026) Beeksisa Caalbaasii Murtii Abbaa Mirgaa Obbo Amaanu’eel Abbabeefi M/A/Idaa Obbo Tasfaayee Gurmeessaa gidduu falmii raawwii

Baankiin Siinqee W.A Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada

Kallacha Oromiyaa (May 14, 2026) Beeksisa Caal-baasii Siinqee Lakk.BS/KTS/030/2018 Baankiin Siinqee W.A Qabeenyota armaan gadii bu’uura Aangoo Labsii lakk.97/1990(akka foyya’eettii)

The Amhara Road Transport and Logistics Bureau Invites All Eligible Bidders to Submit Sealed Bids for the Consultancy Services for Routine & Periodic /Heavy Maintenance of Road Works Under Amhara Region

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ14/09/2018 በግልጽና ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

ለመጽደቅ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ /Deep Well Drilling Project/ ተቋራጮችን ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ / Deep Well Drilling Project/ ቦታ፦ በደብረ ብርሃን እምዬ

የአገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጉራጌ ዞን ውስጥ ከሚገኙ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አንዱ ሲሆን ኮሌጁ የጋርመንት እና የሰብል ልማት ማሰልጠኛ ህንጻዎች ግንባታ ስራ ለማከናወን ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል