Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 02, 2025)   በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር

በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽህፈት ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 005 ሽያጭና አገልግሎት/18 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሽያጭና የአገልግሎት ግዥ

የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት የሽያጭና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 17/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0629/25 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopian Electric Utility Has Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the 33kV/0.4 Distribution Network Construction of 15 Rural Towns/Villages.

Ethiopian Herald (May 29, 2026) Specific Procurement Notice Template Request for Bids Small Works (Two-Envelope Bidding Process) Employer: Ethiopian Electric

የኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት ቤተልሄም ጋሻው እና የፍ/ባለዕዳ መኮንን ስንሻው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር  ኢ/ኤ/አገ/ሽ/ሪ/ግ/ጨ/06/2018 ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ

የኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ጋምቤላ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ የእድሳት ሥራ ለማከናወን በግንባታ ሥራ ተቋራጭ የብቃት ማረጋገጫ ደረጃ Bc-4 Gc-4 እና ከዚያ በላይ ያሉትን የሥራ ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ማሠራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የዲጂታል ሚዲያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 29, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ኢ ፕድ 022/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሳሮን ክንፈ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አሸናፊ ክንፈ መካከል ስላለው

የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የታሸገ ውሃ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AAC NCB 0011/2018 ዓ.ም የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ

በአብክመ ሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ እንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ፅ/ቤት ለእንስሳት ጤና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእንስሳት መድሀኒቶች እና የህክምና መሳሪያዎችን ለመግዛት ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት እነ ሚኪያስ ከድር እና የፍ/ባለዕዳ እነ ነስረዲን ኦብሴ መካከል ስላለው የፍርድ