Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣የተወረሱ እና በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው
መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) ለሁለተኛና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን
የአዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት የድርጅት ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን ንጉሴ እና በአፈ/ተከሳሽ ሙሉቀን አንዳለዉ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ
የአብክመ ውሀና ኢነርጅ እና የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ በመደበኛ እና በተለያዮ ፕሮግራም በጀት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ቢሮ መገልገያ እቃዎች /ፈርኒቸር/ እና የጽህፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-0011/2018 የአብክመ ውሀና ኢነርጅ እና የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ በመደበኛ እና በተለያዮ ፕሮግራም
የአማራ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታው ተቋርጦ የነበረውን የወልድያ ማረሚያ ቤት የምድረ ግቢ፣ የመንገድ፣ የውሃ እና የኤሌክትሪክ ስራዎች እንዲሁም ቀሪ የህንፃ የማጠናቀቂያ ስራዎች ግንባታ አስገንብቶ ለማጠናቀቅ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውን ስራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታው ተቋርጦ የነበረውን የወልድያ ማረሚያ ቤት የምድረ ግቢ፣
የመቄት ወረዳ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (May 11, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በከሳሽ ወ/ሮ የሻረግ ሲሳይ እና በተከሳሽ አቶ ሙሉ ግዳፍ መካከል ስላለው የባልና ሚስት
የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ለመኖሪያ 14 (አስራ አራት) ቦታዎች፣ ለንግድ ድርጅት 67 (ስልሳ ሰባት)፣ የግብርና ምርት ማከማቻ መጋዘን 5 (አምስት) በመደበኛ ጨረታ እና ለልዩ ጨረታ የሚውል 1 (አንድ) ለሆቴል አገልግሎት የሚውል ቦታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ 1. የጨረታ ዙር፡- የ2018 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር ጨረታ 2. የጨረታዉ ዓይነት፡- መደበኛ
የአምበር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ከዚህ ቀደም በልዩ መመሪያ ለማደያ አገልግሎት ተላልፎ የነበረ መሬት ወደ ልማት ባለመግባቱ ከባለሀብቱ በመንጠቅ ወደ መሬት ባንክ ያስገባውን መሬትና በቦታው ላይ ያረፈውን ንብረት በሊዝ አዋጅ ቁጥር 721/2004 እና በአፈፃጸም መመሪያ ቁጥር 1/2005 መሰረት በጨረታ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የአምበር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ከዚህ ቀደም በልዩ መመሪያ ለማደያ አገልግሎት ተላልፎ የነበረ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአዘዞ ጤና ጣቢያ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአዘዞ ጤና ጣቢያ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም