Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 16/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር SSNT-T588 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የድንገተኛ አደጋ መዳረሻ መንገድ ግንባታ በጎዴ፣ ጂንካ፣ ኮምቦልቻ፣

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የድንገተኛ አደጋ መዳረሻ መንገድ ግንባታ በጎዴ፣ ጂንካ፣ ኮምቦልቻ፣ ሮቤ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች ማሰራት ይፈልጋል

Government(Nov 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/01ebfc51-07ce-472a-9539-db36e8aeeccc/open Lot Information

የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የተሽከርካሪ ማንሻ (መጎተቻ) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ቁጥር NCB/05/2018 ለመስሪያ ቤቱ የመኪና ጎማዎች ከህጋዊ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ የመኪና ጎማዎች ከህጋዊ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢንተርናሽናል ዴቨሎፕመንት ኢንተርፕራይዝ (iDE) ለመስኖ ውሃ የሚያገለግል የውሃ ፓምፕ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ  ኢንተርናሽናል ዴቨሎፕመንት ኢንተርፕራይዝ

በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአባይ ቤዚን አስተዳደር ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ የላቦራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች እና የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የግብርና ግብዓት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን የደረቅ ቡና መፈልፈያ ማሽን፣ የእርጥብ ቡና መፈልፈያ ማሽን፣ የውሃ ፓምፕ እና የኤሌክትሪክ ጄነሬተር ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች እና አምራቾች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የእስክሪን አክሰሰሪ እና ሙሉ ሳውንድ ሲስተም ከነአክሰሰሪው በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 007/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የእስክሪን አክሰሰሪ እና ሙሉ

የቦታው ስፋት 133 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 28, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ክፍሌ ጉራራ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አዳነች ኦዳ መካከል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+1 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Aluminum Door and Window ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/169/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+1 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply

በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽህፈት ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ ግዥ/ን/ማ 512/የመ/ግ/ጨ/005/2018 ጨ/መ/ቁ ገዥ/ን/ማ 512/የመ/ግ/ጨ//006/2018 በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ

Mana Murtii Aanaa Adaamii Tulluu Jiddoo Kombolchaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa(Nov 27, 2025)   Caalbaasii 1ffaa M/A/Mirgaa Yuuniyeenii Hara Dambal fi M/A/Idaa Seefuu Qaabatoo jidduu falmii raawwii jiru ilaalchisee

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply, Install, Test and Commission Submersible Pump ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/168/2025