Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር

ዘመን ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት ኮንዶሚኒየም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር

ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማሰታወቂያየጨረታ ቁጥር 009/2018ቀን ህዳር 24, 2018 ዓ.ም ድርጅታችን ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር009/2018 በድርጅቱ ዱከም በሚገኘው የፒቪሲ

ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በድርጅቱ ዱከም በሚገኘው የፒቪሲ ኮርኒስ ፋብሪካ መጋዘን ውስጥ የሚገኙ ለፒቪሲ ኮርኒስ ምርት የሚያገለግሉ ኦሪጂናል ጥሬ እቃዎችን እና በድጋሚ የተመረቱ ጥሬ እቃዎችን /Recycled PVC Raw Materials/ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአብክመ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር አብክመ/ኢቴቢ/ግ/ጨ/ 03 /2018 በአብክመ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት

በምሥራቅ ጐጃም ዞን የስናን ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለባለበጀት ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽ/መሳሪያዎች፣ ኮምፒውተርና የኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎች፣ ህትመት እና የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለደቡብ ጎንደር ዞን ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለደቡብ ጎንደር ዞን ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1

ለደባርቅ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ እቃዎች በሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  ለደባርቅ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ እቃዎች በሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የይዞታው ስፋት 385.79 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሰርካአለም አፍራሳ እና በፍ/ባለዕዳ

በደቡብ ወሎ ዞን ወገልጤና ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ የመኪና እስፔር ፓርት፣ ፈርኒቸር እቃ እንዲሁም ቋሚ እቃ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Warehouse Rental Service with Security

Government(Dec 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/740b2bae-bb10-4e79-bb74-9a21d8cdff1e/open Reference

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 05, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:- ኢ/ኤ/አ/አ/ም/ሪ/5039/100/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ

በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል በስሩ ላሉ ግንባታዎች የጥገና ሥራ የኮርኒስ፣ የሲራሚክ፣ የጣራ እና ሌሎችም የጥገና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025)   ግልፅ  የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል በስሩ ላሉ ግንባታዎች የጥገና ሥራ የኮርኒስ፣ የሲራሚክ፣