Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Nov 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨ/ቁ ESP 51/2025 ከላይ በእርሱ እንደተጠቀሰው ድርጅታችን የእናቶችና ሕፃናት ዘርፈ–ብዙ የልማት ድርጅት (ሜስሚዶ)
የእናቶችና ሕፃናት ዘርፈ-ብዙ የልማት ድርጅት (ሜስሚዶ) ለተለያዩ ፕሮጀክት ትግበራዎች ይጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች (ላብቶፖች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ ስካነሮች፣ ሞተር ሳይክሎች ካሜራዎች፣ በስክሌቶች፣ ስልኮች፣ ወንበሮች እና የመሳሰሉት) በአገልግሎት ጊዜ ብዛት እና በተለያዩ ምክኒያቶች በመበላሸታቸው እቃዎቹን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት
ኦሮሚያ ባንክ በዋስትና የያዘዉን መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 19, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡GNE/33/2025 (ዘመናዊ የንብ ቀፎዎች እና ማገዶ ቆጣቢ ምጣዶች ግዥ) ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን፣
ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ ዘመናዊ የንብ ቀፎዎች እና ማገዶ ቆጣቢ ምጣዶች ግዥ ለማቅረብ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የእዣ ዕድሮች ህብረት ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር ላስገነባው የቢ+ጂ+8+ቲ ህንፃ የሊፍት እና ጄኔረተር እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የእዣ ዕድሮች ህብረት ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር ላስገነባው የቢ+ጂ+8+ቲ ህንፃ የሊፍት እና ጄኔረተር እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለኤሌክትሪካል እና መካኒካል ወ/ሾፕ የሚውሉ ግብዓቶች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለኤሌክትሪካል እና መካኒካል ወ/ሾፕ የሚውሉ ግብዓቶች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የዱራሜ ማረሚያ ተቋም የህግ ታራሚዎችን የቀለብ እህል፣ ማጣፈጫ እና የማገዶ እንጨት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የዱራሜ ማረሚያ ተቋም የህግ ታራሚዎችን የቀለብ እህል፣ ማጣፈጫ እና የማገዶ እንጨት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Awash Custom Commission Branch Office: Procurement of Toyota Hilux D4D Carryboy Full Box /Awash Customs/
Awash Custom Commission Branch Office: Procurement of Toyota Hilux D4D Carryboy Full Box /Awash Customs/
Borana University: Procurement of Sanitary Materials
Borana University: Procurement of Sanitary Materials
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Sport Materials
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Sport Materials
Kegna Beverages S.C. Invites Eligible and Reputable Companies to Bid for the Goods and Services
Kegna Beverages S.C. invites eligible and reputable companies to bid for the goods and services
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ኩየራ ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ከአገልግሎት ተመላሽ የተለያዩ ዓይነት ወንበር፣ የተለያዩ ዓይነት ጠረጴዛ፣ ባለ ሶስት መደገፍያ የአሉሙኒየም ወንበር፣ ሼልፍ፣ የእንጨት መደርደሪያ፣ ድሮር፣ ዕቃ የመጣባቸውን ሳጥን፣ የተለያዩ ዓይነት የፕላስትክ ወንበሮች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ኩየራ ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ከአገልግሎት ተመላሽ የተለያዩ ዓይነት ወንበር፣ የተለያዩ ዓይነት ጠረጴዛ፣ ባለ ሶስት
የኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ባለቤትነቱ የሞቱማቴ የግብርና ውጤቶች አምራች እና አቅራቢ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሆነውን ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ አይሱዙ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ባለቤትነቱ የሞቱማቴ የግብርና ውጤቶች አምራች እና አቅራቢ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሆነውን ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ አይሱዙ