Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Nov 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨ/ቁ ESP 51/2025 ከላይ በእርሱ እንደተጠቀሰው ድርጅታችን የእናቶችና ሕፃናት ዘርፈ–ብዙ የልማት ድርጅት (ሜስሚዶ)
የእናቶችና ሕፃናት ዘርፈ-ብዙ የልማት ድርጅት (ሜስሚዶ) ለተለያዩ ፕሮጀክት ትግበራዎች ይጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች (ላብቶፖች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ ስካነሮች፣ ሞተር ሳይክሎች ካሜራዎች፣ በስክሌቶች፣ ስልኮች፣ ወንበሮች እና የመሳሰሉት) በአገልግሎት ጊዜ ብዛት እና በተለያዩ ምክኒያቶች በመበላሸታቸው እቃዎቹን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት
ኦሮሚያ ባንክ በዋስትና የያዘዉን መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 19, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡GNE/33/2025 (ዘመናዊ የንብ ቀፎዎች እና ማገዶ ቆጣቢ ምጣዶች ግዥ) ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን፣
ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ ዘመናዊ የንብ ቀፎዎች እና ማገዶ ቆጣቢ ምጣዶች ግዥ ለማቅረብ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የከርሰ ምድር ውሃ ቁፋሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስቆፈር ይፈልጋል
ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የከርሰ ምድር ውሃ ቁፋሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስቆፈር ይፈልጋል
የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ
Customs Commission Jimma District Office: Procurement of Purified Bottled Water ½ Litter (ለጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል 2018)
Customs Commission Jimma District Office: Procurement of Purified Bottled Water ½ Litter (ለጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል 2018)
የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ እና የንብ እርባታ ሼድ ግንባታ ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ እና የንብ እርባታ ሼድ ግንባታ ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፣ ቋሚ ዕቃ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃ፣ የተለያዩ የህትመት ስራ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ እና የቧንቧ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፣ ቋሚ ዕቃ፣ የኤሌክትሪክ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተናጥል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተናጥል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በዳውሮ ዞን ዲሣ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያየ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በዳውሮ ዞን ዲሣ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያየ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የመንግስት ሠራተኞት ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የምዕራብ ሪጅን ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶችና ለመስክ ጽህፈት ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የአጥር እና የቤት ጥገና እጅ ዋጋ፣ የደንብ ልብስ ስፌት እጅ ዋጋ፣ የጭነት አገልግሎት፣ የሥልጠና መስተንግዶ፣ የተሽከርካሪ እና ሞተር ሳይክል ጥገና፣ ቋሚ ዕቃዎች ግዥ እና የህትመት ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማግዛት ይፈልጋል
የመንግስት ሠራተኞት ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የምዕራብ ሪጅን ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶችና ለመስክ ጽህፈት ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣