Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Nov 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9bea8e71-c6d2-4f74-b611-683480cbba0d/open Reference Number: MWU-NCB-G-0100-2018-BID-Open Lot Reference: mwu/bid/የሰራተኛ ጥቅማ ጥቅም/የደንብ ልብስ ግዥ 2018

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የሰራተኛ ጥቅማ ጥቅም/የደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ አላሙራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ

በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ አላሙራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዟቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ቁጥሮች 97/90 እና 216/92

ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዟቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የምግብ ዘይት ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በደብብ ጎንደር ዞን በነ/መዉጫ ከተማ የሚገኘዉ የራስ ጋይንት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ኃ/የተወሰነ

የራስ ጋይንት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ኃ/የተወሰነ 80,000 (ሰማኒያ ሽህ) ሊትር ፈሳሽ የምግብ ዘይት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Health: Lot 22 Procurement of Maintenance Equipment

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/cce17b44-f73c-4e71-a6ca-fae04d164433/open Reference

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ: የሰራተኞች አይዲ ካርድ እና ባጅ 2018

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/15c8989b-23c1-41d6-a23e-9dcfdf1026ff/open Reference

Ethiopian Customs Commission Adama Branch Office: Procurement of Stationery Item

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ee991d99-2502-42e6-bc12-222f133015e9/open Reference

የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተለያዩ የቢሮ አላቂ ዕቃዎች፣ ሌሎች አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የተሽከርካሪ ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽህፈት ቤት ሊያስገነባው እና ሊያሳድሰው ለፈለገው የግንባታ ስራ አማራካሪ በግልፅ ጨረታ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የምክር አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ

የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግሥት ማረሚያ ኮሚሽን ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የበሰለ የምግብ አቅርቦት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የበሰለ የምግብ አቅርቦት

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽህፈት ቤት ሊያስገነባው የፈለገውን የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች ለመሰረት ዲዛይን (foundation Design) ለማዘጋጀት ግንባታው የሚያርፍበትን በተመረጡ ቦታ ላይ እስከ 3 ሜትር ጥልቀት ቆፍሮ የአፈር ናሙና በመውሰድ አጠቃላይ የአፈር ናሙና ምርመራ ውጤት (soil Investigation Report and Foundation Recommendation) ሠርቶ የሚያስረክብ በዘርፉ የተመዘገበ ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ አማካሪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰ/ሸዋ ዞን መምሪያ የዓ/ከ/ከ/አስ/ገ/ጽ/ቤት የከተማ ልማት ሥራዎችን ማለትም የዓ/ከ/ከ/አስ/ከ/መል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ለሚያስገነባው የከተማ ኮሊደር መንገድ ቴራዞ ንጣፍ ግንባታ እና መብራት ዝርጋታ ሥራ ግዥ ለመፈፀም በኮንስትራከሽን ዘርፍ ሥ/ተቋራጭ ከሕንፃ እና ከውሃ ሥራ ተቋራጭ በስተቀር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Ministry of Revenue: Procurement of Photo Copy Machine Spair Part (MOR Adama )

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d857b1fc-10c5-476f-a366-2fd04bfaaf60/open Lot Information Procurement