Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 05, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የቦሌ ደብረሰላም መድኃኒዓለም መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ አቡነ አረጋዊ ካቴድራል እና በፍ/ባለዕዳው ፕራይም ሀውስ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የተለያዩ ሶፋዎች የባኞ ቤት ዕቃዎች የቢሮ ዕቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 05, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ቁጥር 01/2018 ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለስራ አገልግሎት የሚውል የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች ባትሪ፣ ጎማና መለዋወጫ ድርጅታችን በጨረታ

ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለስራ አገልግሎት የሚውል የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች ባትሪ፣ ጎማና መለዋወጫ ድርጅታችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government(Dec 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6d939212-242c-48af-8434-73ae4f3b3d1a/open Reference Number: MOD-NCB-G-0163-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: DLMD-NCB-G-015-2018-BID Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ministry of Defense: ሎት-15 የከባድ ተሽከርካሪ ካንቫሰ

Be’kur(Dec 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ዋና መ/ቤት ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ

የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ዋና መ/ቤት ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ህጋዊና ብቃት ካላቸው በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Revenue: የአርቴፊሻል አበባ ከነቫዙ ግዥ MOR HAD OFFICE

Government(Dec 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/60e92b6e-de3c-4738-b44c-0a964f3e6e82/open Lot Information Procurement

Ethiopian Federal Police: FPHS የፋይል አቃፊና የመዝገብ ግዥ

Government(Dec 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9024ae00-ba8c-4fec-9d66-0db94df3f668/open Lot Information Procurement

Ministry of Finance: Procurement of Car Décor Materials T&M07

Government(Dec 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f1c72df0-709e-4699-955a-0465622a6d47/open Lot Information Procurement

Ethiopian Sport Academy: PROCUREMENT OF X-RAY ROOM EQUIPMENT

Government(Dec 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/aed5b7ef-9835-4933-aa50-2824e476f379/open Lot Information Procurement

በአብክመ በሰ/ሸዋ ዞን የመ/ማ/ም/ጠ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት አመት የተለያዩ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 04, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ

የደ/ቤንች ወረዳ ፍ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ የቢሮ አላቂ ዕቃዎች፣ ሌሎች አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የተሽከርካሪ ሞተር ሳይከል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሰቆጣ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት፣ በውስጥ ገቢ በጀት እንዲሁም በልዩ ልዩ የበጀት ምንጮች የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰቆጣ

ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖርት ኃ.የተ.የግል ማህበር የድርጅቱ ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ኬንወርዝ ጎታች፤ ሬኖ ጎታች እና ሎርሲ ተሳቢ ቦቴዎችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 04, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። /span> የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢዌኢት/ግጨ/01/2018 ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖርት

በደቡብ ጎንደር ዞን በታ/ጋ/ወ የአርብ ገበያ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት አመት በከተማው ውስጥ የሚገኙትን የመኖሪያና የድርጅት ቦታዎች በአዋጅ ቁጥር 721/2004 በደንብ ቁጥር 103/04 አንቀጽ 13/2 በመመሪያ ቁጥር 1/2005 አንቀፅ 17 በሚያዘው መሰረት አጫርቶ ለመሸጥ ይፈልጋል