Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Dec 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። RE-INVITATION TO TENDER FOR EXTERNAL AUDIT SERVICES Tender Ref. No.: LAMC/PS/02/2018 Liability and Asset Management Corporation
Liability and Asset Management Corporation /LAMC/ Would Like to Invite Competent and Authorized Audit Service Providers to Submit Technical and Financial Proposals to Conduct Auditing of Our Books of Accounts for Fiscal Years that Ends on June 30, 2024, June 30, 2025 and June 30, 2026
Addis Zemen(Dec 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ02/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Ethiopian Herald(Dec 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BID OROMIA BURAEU OF AGRICULTURE (Two Envelop Bidding Process) Project Title: “Well Drilling Lot.1.Yayo Ilu Ababor Site
Oromia Bureau of Agriculture is Seeking Qualified Contractors for Construction Work Involving Well Drilling in Two Separate Lots.
Reporter(Dec 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማሰታወቂያ የጨረታ ቁጥር 009/2018 ድርጅታችን ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር009/2018 በድርጅቱ ዱከም በሚገኘው የፒቪሲ ኮርኒስ ፋብሪካ መጋዘን
ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በድርጅቱ ዱከም በሚገኘው የፒቪሲ ኮርኒስ ፋብሪካ መጋዘን ውስጥ የሚገኙ ለፒቪሲ ኮርኒስ ምርት የሚያገለግሉ ኦሪጂናል ጥሬ እቃዎችን እና በድጋሚ የተመረቱ ጥሬ እቃዎችን /Recycled PVC Raw Materials/ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 33/2018 በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ የዕቃዎች እና የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 33/2018 በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ የዕቃዎች
PAPDA Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Materials and Services.
Reporter (May 17, 2026) Partnership for Pastoralists Development Association (PAPDA) Call to purchase a Different Materials and services Partnership for
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሽጥ ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ
Imagine 1day International Organization (I1D) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Electronic Materials
Reporter (May 17, 2026) INVITATION FOR BID BID# I1D/OBP-17/2026) Imagine 1day International Organization (I1D) is an international NGO operating in
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያአዲስና በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ ቁጥር 012/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም
ጸደይ ባንክ አ.ማ. ስፋቱ 306 ካ.ሜ. የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጸደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ሃብታሙ በላቸው ለሰጠው ብድር በዋስትና ያስያዘውን በአምበር ከተማ በካርታ
ብርሃን ባንክ አ.ማ. ግንቦት 02 ቀን 2018 ዓ.ም በምህረተአብ ደስታ ስም አውቶሞቢል (2008) ተሽከርካሪ ያወጣው የሐራጅ ጨረታ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Reporter (May 17, 2026) ማስተካከያ ግንቦት 02 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ በምህረተአብ ደስታ ስም አውቶሞቢል (2008) ተሽከርካሪ ጨረታ
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለዋናው መስሪያ ቤት እና ንብረት ክፍል የፅዳት አገልግሎት ሕጋዊና በሙያው በቂ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የዋናው መ/ቤትና ስቶር የፅዳት አገልግሎት ሥራ ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 19/2025/26 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የቻት ቦት አገልግሎት (The Development and Implementation of the ECMA Chatbot) ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ ECMA/NCB/16/2018 የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የቻት ቦት አገልግሎት (The Development