Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/03/2018 የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ ዕቃዎች
የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ወጋገን ባንከ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ የቤንች ማጅ አንድነት ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ከርከር ጉዳይ
የደቡብ ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክል መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። የግዢው መለያ ቁጥር፡– BOHEA-PPAD-NCB-Health-Insurance-Yekatit-2018 Rec-Budget ምድብ የዕቃው አይነት የጨረታ ማስከበሪያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Government(Feb 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3534a3d2-d133-41e4-9a7f-c323865314d5/open Lot Information Procurement Reference Number: WU-NCB-G-0115-2018-PUR Object of Procurement: የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችግዥወዩ/ል/ህክምና ካምፓስ
ወሎ ዩኒቨርሲቲ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
የኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/17 የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የአንቲ ቫይረስ ሶፍትዌር አገልግሎት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል
የአንቲ ቫይረስ ሶፍትዌር አገልግሎት ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/17 የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የአንቲ ቫይረስ ሶፍትዌር አገልግሎት
የመከላከያ ሚኒስቴር የፀረ ተባይ ርጭት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Procurement of የፀረ ተባይ ርጭት Lot Information Procurement Reference Number: MOD-NCB-G-0032-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of የፀረ
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቡሬ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኤሌክትሪክ እና የሳኒቴሪ ዕቃዎች አቅርቦት፣ ለደ/ማርቆስ ጠ/ሆስፒታል፣ ለጅ+10 እና ለጅ +7 የሴራሚክ፣ ፖርሲሊን እና ፒቪሲ ታይል አቅርቦት፣ አውቶማቲክ ትራፊክ ባሬር እና ሴልዲንጌት አቅርቦትና ገጠማ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመንቆረር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት
Federal Supreme Court Invites Eligible Bidders for the Procurement of Re-Hotel Service [Bed and Dinner]
Invitation for Bid Re-Hotel Service [Bed and Dinner] Lot Information Procurement Reference Number: FSCoE-NCB-NC-0020-2017-PUR Object of Procurement: Re-Hotel Service [Bed
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተሽከርካሪዎች የሞተር ዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of የተሽከርካሪዎች የሞተር ዘይት Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0042-2017-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition
Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tablet
Invitation to Bid Procurement Of Tablet Lot 002 Procurement Reference No: LDI-NCB-G-0025-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክሲዮን ማህበር ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክሲዮን ማህበር በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK)፤ መኪና እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው