Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Mar 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ(6 ኪሎ) ካምፓስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች በመንግስት የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት (Egp) አየር ላይ በማዋል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ (6 ኪሎ) ካምፓስ Procurement of Photocopy Machine & Printer Maintenance Service For 2 Years እና Procurement of Uniform በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት እነ አሰበች ቲራሞ (5 ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ ሀሰን አብዲ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
ያገለገሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የእንጨት አልጋዎች፣ ስፖንጅ ፍራሾች፣ 5000L የሚይዝ ሮቶ እና ብርድ ልብሶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Yedebub Nigat (Mar 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ዘረሁን ደምሴ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ የኑስ ከድር ሲራጅ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር አ/ከተማ ክ/ከተማ ፍላደልፊያ
በሲዳማ/ብ/ክ/መ/ጠቅላይ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Mar 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በድጋሚ የወጣ የቆሻሻ ውሃ ፍሳሽ ማስወገጃ ፕሮጀክት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት አስፈልጓል፡፡ ተ/ቁ የዕቃው ዓይነት
የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በድጋሚ የወጣ የቆሻሻ ውሃ ፍሳሽ ማስወገጃ ፕሮጀክት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) Has Budgets for the Procurement of Supply, Install & Commissioning of Internet Bandwidth Management System
Invitation to Bid National Competitive Bid (NCB) Client: FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) Procurement Title Supply, Install & Commissioning
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት የቢሮ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር LHRIA/NCD/002/2017 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት
በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በኮንስትራክሽን ዘርፍ ብቃት ያላቸው አማካሪዎችን አወዳድሮ ማሰራት ስለሚፈልግ በጨረታው መሳተፍ ለሚፈልጉ የግንባታ አማካሪዎች ለስራው አስፈላጊ የሆኑ የተሟላ የሰው ሃይል እና በኮንስትራከሽን ዘርፍ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች ማቅረብ የሚችሉ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ
የግንባታ አማካሪ ጨረታ ማስታወቂያየጨታ ቁጥር LSCDCW/004/17 በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በኮንስትራክሽን ዘርፍ
Ministry of Health Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water Pump and Electric Board
Invitation to Bid Procurement of Water Pump and Electric Board Procurement Reference No: MoH-NCB-G-0015-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ለመካኒሳና ፊሊጶስ ዘላቂ ማረፊያዎች በአንድ ፓኬጅ እና ለሸገር ፓርክ እድሳት የዲዛይን ዝግጅት፣ የግንባታ ክትትልና ውለታ ማስተዳደር እንዲሁም ለቀዳማይ ልጅነት ፕሮጀክቶች እና የዲዛይን ዝግጅት ስራን ለማሰራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የከ /ው /አ/ል / ቢሮ / የአማካሪ/ግዥ/ጨ5/2017 የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ በ 2017 በጀት ዓመት ለሶስት ፕሮጀክቶች
የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ለመካኒሳና ፊሊጶስ ዘላቂ ማረፊያዎች በአንድ ፓኬጅ እና ለሸገር ፓርክ እድሳት የዲዛይን ዝግጅት፣ የግንባታ ክትትልና ውለታ ማስተዳደር እንዲሁም ለቀዳማይ ልጅነት ፕሮጀክቶች እና የዲዛይን ዝግጅት ስራን ለማሰራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የከ /ው /አ/ል / ቢሮ / የአማካሪ/ግዥ/ጨ5/2017 የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ በ 2017 በጀት ዓመት ለሶስት ፕሮጀክቶች
መርሲ ኬር ኢትዮጵያ ቶዮታ የመስክ መኪና ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን መርሲ ኬር ኢትዮጵያ ከዚህ በታች አይነቱ የተገለፀውን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። የተሽከርካሪው አይነት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ ዝርዝር (Specification) መሰረት የSanitary Fixture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SM/135/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመብት አቶ ጥጋቡ መስፍን እና የፍ ባለዕዳ ወ/ሮ ፀሀይ ዝመቀሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል