Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 03, 2026) በድጋሚ የወጣ ለምስራቅ ቦረና ዞን በድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ሥራግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of New Kiosk Shop) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቀጥር 04/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የእርማት ማስታወቂያ የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር እሑድ ሐምሌ 19,2018 በወጣው የጋዜጣው እትም ለመጀመሪያና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በጋዜጣው ቅጽ 31 ቁጥር 2738 በክፍል

የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ሐምሌ 19/2018 በአቶ በሃይሉ ደምሴ ተድላ ስም ያወጣውን ጨረታ ማስታወቂያ ላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ቀጥሎ ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት/ሕንጻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ G+3 ቤት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ) አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Harargee Bahaattii W/M/ Aanaa Fadis Bara Baajata 2019meeshaalee:- Baruu,Dhumataa, Qulqulina, Dhaabbataa,Eleektirooniksii, Meenshaa Jijjiiraa Konkolaataa Fi Motaraa,Meenshaa Ijaarasaa Bulchinsa Gandaafi Waajjirootaaf Oluu Dhaabbilee Adda Addaa Waldoorgomsiisee Bittachuu Barbaada,Kanaafuu Dorgoomtootnii Ulaagaa Armaan Gadii Gutan Sanada Caal -Baasii Bittachuudhaan Dorgomuu Kan Dandeessan Tahuu Isiin Beeksiifna.

ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ ክልል እየተገበረ ለሚገኘው ፕሮጀክቶች የሚውል የህትመት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን ለማወዳደር ይፈልጋል

2merkato.com (Aug 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ከተመሠረተበት 1990 ዓ.ም ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 28 ዓመታት በወጣቶች ልማት፣

Hawassa University፡ Procurement of Stationery Materials

Government (Aug 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9b435ba3-4cde-4136-914b-b5016459f07d/open Lot Information

Hiwot Ethiopia is Seeking a Qualified and Experienced Consultancy Firm to Conduct a Child-Friendly Budget Analysis in the Amhara Region.

Reporter (Aug 19, 2026) CALL FOR PROPOSALS FOR CONSULTANCY SERVICES 1. Background Hiwot Ethiopia is an Ethiopian Civil Society Organization

ስታንድ ፎር ቨልነረብል ድርጅት (ኤስቪኦ) ሂሳብ በተመሠከረለት የኦዲት ድርጅት ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 19, 2026) የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ስታንድ ፎር ቨልነረብል ድርጅት (ኤስቪኦ) በሕፃናት ተኮርና በሴቶች አቅም ግንባታ ላይ

Nexus for Empowerment and Development (N4ED) ለፕሮግራሞቹ አገልግሎት የሚውሉ የምግብ፣ የንጽህና፣ የቤት ውስጥ እቃዎችን እና የኪሮሽ ክር እና ለውበት ሳሎን እቃዎች ለማቅረብ ብቁ እና ፍላጎት ያላቸውን አቅራቢዎች በዝግ ጨረታ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል

የዴራ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በከተማው ዉስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስርያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2019 የዴራ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በከተማው ዉስጥ ለሚገኙ ሴክቴር መስርያ

በምስራቅ ሐረርጌ በደደር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የአላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን እንዲሁም የመኪና ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር/001/2019 በምስራቅ ሐረርጌ በደደር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የአላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን እንዲሁም የመኪና

Hawassa University፡ Procurement of Sacks (አንደኛ ደረጃ ማዳበሪያ ባለ 50 ኪ/ግራም)

Government (Aug 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b60862c9-4f5f-4b95-b4b5-4d74ca60d93f/open Lot Information