Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 50/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Ethiopian Herald (Apr 28, 2026) RE-INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) TENDER REFERANCE NUMBER: OPF/NCB/2026/18/004 Oromia Pipe Factory PLC (OPF) is hereby invites sealed bids from eligible bidders for the
Oromia Pipe Factory PLC Invites Sealed Bids for the Supply of 500,000 KG of HDPE PE100 Black Raw Material.
Addis Zemen (Apr 27, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ገቢዎች ቢሮ 002/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንብረት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 10/2003 አንቀጽ 4 ንኡስ አንቀጽ 24 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት አዲስ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበር ቋሚ እቃዎች (ንብረቶች) በመለየት በድጋሚ መጠቀም ባለመፈለጉ ምክንያት በሁለተኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Customs Commission:አዋሽ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የመኪኖች ነዳጅና ቅባቶች ግዥ
Government(Nov 19, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/da065750-5bb5-411a-80af-689e0a14837f/open Reference
MCG Construction PLC is Seeking a Contractor to Procure, Supply, and Apply an Epoxy and Polyurethane Type Flooring System, as Well as Handle Site Drainage, Electrical, and Roof Maintenance Work for the Adama Warehouse, as Part of Their Contract with the FDRE Disaster Risk Management Commission
Reporter(Nov 19, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። NOTICE OF INVITATION FOR BIDS FOR THE PROCUREMENT OF SUPPLY AND
ወጋገን ባንክ አ.ማ. ጥቅምት 23/2018 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል
Reporter(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ ማሳተካከያ ስለማድረግ ወጋገን
Relief and Sustainable Development Organization (RESDO) is Seeking Competent Contractors to Supply and Distribute Supplementary Feed (concentrate Feed – TMR) for Core Breeding Animals in Three Districts of the Somali Region, as Part of a Drought and Conflict Response Project.
Reporter(Nov 19, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO OPEN TENDER Relief and Sustainable Development Organization (RESDO) is
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የሲቪል ምህንድስና ጥገና ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ
Afar Pastoralist Development Association (APDA) in Cooperation with Welthungerhilfe/WHH Hereby Would Like to Invite for All Interested and Eligible Bidders to Submit Their Bids to Conduct a Consultancy Service for the Project Entitled:” Holistically Addressing Agrobusiness Afambo, Haruka, Logia, and Semera. Afar Region, Ethiopia
Reporter(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BID FOR CONSULTANCY SERVICE Afar Pastoralist Development Association
የእናቶችና ሕፃናት ዘርፈ-ብዙ የልማት ድርጅት (ሜስሚዶ) ለተለያዩ ፕሮጀክት ትግበራዎች ይጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች (ላብቶፖች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ ስካነሮች፣ ሞተር ሳይክሎች ካሜራዎች፣ በስክሌቶች፣ ስልኮች፣ ወንበሮች እና የመሳሰሉት) በአገልግሎት ጊዜ ብዛት እና በተለያዩ ምክኒያቶች በመበላሸታቸው እቃዎቹን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨ/ቁ ESP 51/2025
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ የግንባታ እና ተጓዳኝ ስራዎች ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። አቅራቢዎችን ለመመዝገብ የወጣ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ የግንባታ
Ministry of Defense:lot4 Procurement of Low Price Items
Government(Nov 19, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/72a9cd17-5722-4d29-a75a-a25bacc1efd1/open Reference