Re-Invitation Tenders in 2021
Yedebub Nigat (Jul 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ
የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድሰመክ/ብግጨቁ/11/2018 የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በማወዳደር በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ነብዩ አወቀ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንደወሰን ውብሸት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/203227 በቀን 17/10/2017
የቦታው ስፋት 220 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Somali Regional Pastoral Development Bureau Invites Bids for the Construction of a Bridge with Approach Road (Lot-1) and a Gravel Road (Lot-2) Under the BREFONS Program, Funded by the African Development Bank.
Ethiopian Herald (Feb 26, 2026) Notice of Invitation for Bids (IFB) Employer: Somali Regional State, Pastoral Development Bureau Project Name:
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 26, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ገቢዎች ቢሮ 001/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንብረት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ Construction Material፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነክ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ድብልቅ ስንዴ እና ገብስ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር ግ-14/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute: PROCUREMENT OF DORMITERY MAINTENANCE WORK BLOCK 13 &14
Government (Feb 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/58414efe-e448-47fc-88d8-dcd3d51ed07d/open
ስፋቱ 61.11 ካ.ሜ . የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Feb 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ወርቅነህ በረደድ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ
የአክሲዮን ድርሻ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Feb 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መሐመድ ኑር እና በፍ/ባለዕዳ እነ አዋድ የኑስ (2 ሰዎች) መካከል ስላለው
Shegar City Administration Finance Office: Procurement of Transportation and Logistics Service
Government (Feb 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5751588c-ac8d-4c3c-9b67-fe802f6dc10b/open Invitation to
Ministry of Finance: Procurement of Spare Parts H4
Government (Feb 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/aa93af43-ce62-407c-96b7-1ef10c7c2072/open Lot Information
St. Peter Specialized Hospital: Procurement of Medical Supplies, Laboratory Reagents and Chemicals
Government (Feb 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b3980dc3-2ca3-4b01-a06a-6d8c7ae3d1ea/open Lot Information