Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 46/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥስ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት፣ የድርጅት ቤት እንዲሁም ኮንዶሚኒየም ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር ተከራዮች የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ትራክተር በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሁለተኛ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለአቶ መሐመድ ቦራ ለሰጠው የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-06/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉ/ክ/ከ/ወ/10 የሸጐሌ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ/ም Network Infrastructure Digitalization ዕቃዎች፣ የአጥር ስራ (Fence Work)፣ ቋሚ የህክምና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሸ/ጤ/ጣ/03/2018 በጉ/ክ/ከ/ወ/10 የሸጐሌ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ/ም 3ኛዙር በግልፅ ጨረታ ለመጫረት

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአሪ ዞን የጂንካ ከተማ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፤ መኪና፤ ጄኔሬተሮች፤ የጥልቅ ጉድጓድ ፓምፖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ የምርት ማሸጊያ እቃዎች በጥራትና በብቃት አምርቶ ለማቅረብ ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኬኢኮስመኬፋ 007/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ ከታች

The Embassy of Sweden in Addis Abeba Invites Sealed Bids from Qualified and Experienced Contractors for the Provision of a Framework Agreement for General Maintenance Services.

The Reporter (Mar 28, 2026) PROCUREMENT NOTICE 1. Invitation to Tender – Framework Agreement for General Maintenance Services The Embassy

UNICEF Hereby Re-advertises the Invitation for Proposals Regarding Consultancy Services for Groundwater Mapping Within the Lowland Pastoral Regions Bordering Somalia and Kenya.

The Reporter (Mar 28, 2026) Request for Proposal for ServiceLRPS-2026-9203083 UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በክልላችን በካፋ ዞን በዴቻ ወረዳ ቀሺ ጤና ጣቢያ ቀሪ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በክልላችን

ፑራቶስ ቤከሪ ስኩል የበጎ አድራጎት ድርጅት (Puratos Bakery School Charity Organization) የምዝገባ ቁጥር 7434 የሆነው ድርጅታችን ከህዳር 2024 እስከ ታህሳስ 2025 (November 2024 to December 2025) ያለውን የሂሳብ መዝገብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል

አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 28, 2026) ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አኮኃ/የተ/የግ/ማ / ብግጨ /07-03/18 አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በድጋሚ የወጣ

በመ/ኢ/ክ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተደደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በከተማ አስተደደር ለሚገኙ ለፖሊስ አባለት የደንብ ልብስ ግዥን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደ/ከ/ፋ 2018 ዓ.ም በመ/ኢ/ክ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተደደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም