Re-Invitation Tenders in 2021
Dire Gazetta (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ/ግዥ/ን/አ/002/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም ካፒታል የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ሎት 1 ታብሌት ሎት 2 ቪዲዮ
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም ካፒታል የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ታብሌት፣ ቪዲዮ ካሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ንብረት የሆነ ቴምሳ መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ የመጫን አቅሙ 27 ሰዉ የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ ተሸከርካሪ አዲስ
የወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ንብረት የሆነ ቴምሳ መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ የመጫን አቅሙ 27 ሰዉ የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ ተሽከርካሪ አዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ ለሚገኙ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር ከ2014 እስከ 2018 በጀት መዝጊያ ያለውን የማህበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሙያዎችን
የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር ከ2014 እስከ 2018 በጀት መዝጊያ ያለውን የማህበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሙያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በዱከም ክ/ከተማ ላስገነባው B+G+5 ህንፃ የቀሩትን ስራዎች የማጨረስ እና የጥገና ስራ በጨረታ ሰነዱ ላይ
ወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በዱከም ክ/ከተማ ላስገነባው B+G+5 ህንፃ የቀሩትን ስራዎች የመጨረስ እና የጥገና ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
CC – Mekele Branch Office , Ethiopian Customs Commission: Procurement of Sanitary Items
Government (Mar 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/46a5e50d-c03e-4d72-8cf3-2ee6c7e3ea37/open Invitation to
Ethiopian Federal Police: Procurement of Medical Equipment and Supplies
Government (Mar 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/17674bee-3936-4b91-a95a-8273d53b6289/open Invitation to
The World Health Organization (WHO) Ethiopia Invites Reputable Suppliers/bidders to Submit Proposals for the Construction of Isolation Centers in Dewele, Somali Region, and Dasenech, South Ethiopia Region.
The Reporter (Mar 28, 2026) Request for Proposal (RFP) Request for Proposal for the Construction of Isolation Center at Dewele,
LEMI KURA SUB CITY DESIGNAND CONSTRACTIO ADMINISTRATION FINANCE POOL , Lemi Kura Sub-city Administration : Procurement of Rent Service
Government (Mar 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/db963ba2-a013-47e5-bbb1-69b59f8db895/open Invitation to
Torhayloche Armed Forces Compressive Specialized Hospital Finance Management Directorate , Ministry of Defense: Procurement of RDF Medicines
Government (Mar 28, 2026) 5የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/48edb94f-8fce-4908-a77c-b681f5d96192/open Invitation to
በጉ/ክ/ከ/ወ/10 የሸጐሌ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ/ም Network Infrastructure Digitalization ዕቃዎች፣ የአጥር ስራ (Fence Work)፣ ቋሚ የህክምና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሸ/ጤ/ጣ/03/2018 በጉ/ክ/ከ/ወ/10 የሸጐሌ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ/ም 3ኛዙር በግልፅ ጨረታ ለመጫረት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአሪ ዞን የጂንካ ከተማ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፤ መኪና፤ ጄኔሬተሮች፤ የጥልቅ ጉድጓድ ፓምፖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Mar 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአሪ ዞን የጂንካ ከተማ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ የምርት ማሸጊያ እቃዎች በጥራትና በብቃት አምርቶ ለማቅረብ ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኬኢኮስመኬፋ 007/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ ከታች
The Embassy of Sweden in Addis Abeba Invites Sealed Bids from Qualified and Experienced Contractors for the Provision of a Framework Agreement for General Maintenance Services.
The Reporter (Mar 28, 2026) PROCUREMENT NOTICE 1. Invitation to Tender – Framework Agreement for General Maintenance Services The Embassy