Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 30, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኖብል አክሽን ሆሊስቲክ ዴቬሎፕመንት የተባለ ግበረሰናይ ድርጅት ሁለት ያገለገሉ /አንድ ሀዮንዳይ አዉቶሞበል የቤት መኪና እና አንድ ፎርድ ባለሁለት ገቢና ፕክአፕ/ መኪኖችን

ኖብል አክሽን ሆሊስቲክ ዴቬሎፕመንት የተባለ ግበረሰናይ ድርጅት ሁለት ያገለገሉ /አንድ ሀዮንዳይ አዉቶሞቢል የቤት መኪና እና አንድ ፎርድ ባለሁለት ገቢና ፕክአፕ/ መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 30, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባሕአዳ/ሐራጅ/053/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 30, 2026) INVITATION TO RE-BID The Addis Ababa Chamber of Commerce & Sectoral Associations (AACCSA) invites eligible firms to supply Cannon R6 Mark 2 Camera & Wireless Microphone.

The Addis Ababa Chamber of Commerce & Sectoral Associations (AACCSA) Invites Eligible Firms to Supply Canon R6 Mark 2 and R5 Mark 2 Cameras Along with Wireless Microphones.

Reporter (Aug 30, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0034/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ

ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ሜክሲኮ አካባቢ በሚገኘው ፊሊፕስ ህንፃ ላይ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚጠቀምበትን ቢሮ ለ2019 ዓ.ም የፅዳት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋ

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች ጥገና (ጋራዥ) አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግብፅ ጨረታ ቁጥር 11/2019 1 የተሸከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች ጥገና (ጋራዥ) አገልግሎት

አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ባሻ ወልዴ ችሎት ጤና ጣቢያ በ2019 የበጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ባሻ ወልዴ ችሎት

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ /በአዳማ ከተማ/ ባለ 4 ኮከብና ከዛ በላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 29, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ECMAT/OT/02/2019 የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት ከዚህ በታች

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 29, 2026) የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ – የም/ዘ/አ/ዘ/ግጨ/ሸ01/2019

የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለክ/ከተማው ሴክተር መ/ቤታችንና ለውክልና መ/ቤቶች 2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለክ/ከተማው ሴክተር መ/ቤታችንና ለውክልና መ/ቤቶች 2019 በጀት ዓመት

The Seed Supply Sector (SSS) Re-invites Sealed Bids from Interested Eligible Bidders for the Supply of 100 Kg of Poly Bags & Twisted Yarn.

Addis Zemen (Sep 29, 2026) Re-invitation for the Supply of 100 KGS Poly Bags Tender No SSS/TO/PPB01/2026 1. The seed

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎች እና ኬሚካሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 29, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር OT/02/2019 ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች እና

በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የአፄ ናኦድ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ግዥ የሚያስፈልገውን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል