Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Nov 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨ/ቁ ESP 51/2025 ከላይ በእርሱ እንደተጠቀሰው ድርጅታችን የእናቶችና ሕፃናት ዘርፈ–ብዙ የልማት ድርጅት (ሜስሚዶ)
የእናቶችና ሕፃናት ዘርፈ-ብዙ የልማት ድርጅት (ሜስሚዶ) ለተለያዩ ፕሮጀክት ትግበራዎች ይጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች (ላብቶፖች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ ስካነሮች፣ ሞተር ሳይክሎች ካሜራዎች፣ በስክሌቶች፣ ስልኮች፣ ወንበሮች እና የመሳሰሉት) በአገልግሎት ጊዜ ብዛት እና በተለያዩ ምክኒያቶች በመበላሸታቸው እቃዎቹን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት
ኦሮሚያ ባንክ በዋስትና የያዘዉን መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 19, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡GNE/33/2025 (ዘመናዊ የንብ ቀፎዎች እና ማገዶ ቆጣቢ ምጣዶች ግዥ) ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን፣
ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ ዘመናዊ የንብ ቀፎዎች እና ማገዶ ቆጣቢ ምጣዶች ግዥ ለማቅረብ ይፈልጋል
Reporter(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የሕትመት ውጤቶች የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የሕትመት ውጤቶች በግልፅ ጨረታ ቁጥር008/2018 አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የሕትመት ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Alert Comprehensive Specialized Hospital: Procurement of Spare Part T/
Government(Nov 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
Ethiopian Food and Drug Authority: Procurement of Printing Document Service 1
Government(Nov 19, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b7311d1c-28c2-4039-8ddd-b327919b8244/open Lot Information
Ethiopian Coffee and Tea Authority፡ Procurement of Stationery
Government(Nov 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ለኮድ 4-28222፣ለኮድ 4-16335፣4-15978 እና ለኮድ 4 29089 ባትሪና መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Nov 19, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/066b4bab-2462-44c4-951c-045b09712bdb/open Lot Information
Eka Kotebe General Hospital: EKGH PROCUREMENT OF ሲንክ ግዥ
Government(Nov 19, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/691b767f-b3ad-4bec-9a11-40d09bdeb948/open Lot Information Procurement
Adama Science and Technology University; ደረጃውን የጠበቀ የወለል ምንጣፍ (Water Proof Moket) እና መጋረጃ ከነ ሙሊ አክሰሰሪው ከእጅ አገልግሎት ዋጋ ጋር ግዥ
Government(Nov 19, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c88abcb9-7587-4c59-a3ff-d7dc63321127/open Lot Information Procurement
Finchaa Sugar Factory Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply (CFR Djibouti) of Different Items
Ethiopian Herald(Nov 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for International Competitive Bid
The Ministry of Water and Energy (MOWE) Now Invites Eligible Individual Consultants to Indicate Their Interest in Providing the Environmental and Social Performance Audit and Environmental and Social Compliance Audit for the Four Towns Water Supply and Sanitation Improvement Program
Ethiopian Herald(Nov 19, 2025) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTANCY SERVICE- Individual Consultant) FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA Ministry
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለአዳባ አንጌቶ እና አበቦ ሜጢ ኮንትራት 2 ኩቢቶ ማዞሪያ ሜጢ መንገድ ጥገና ፕሮጀክት የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን እና ተሸከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈለጋል
Reporter(Nov 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር