Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 18, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ/ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ፡- መድኃኒቶች እና ሬጀንቶች  የደንብ ልብሶች  የጽዳት እቃዎች  የተለያዩ የጽሕፈት እቃዎች  የሠራተኛ ካፌ

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ/ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ መድኃኒቶች እና ሬጀንቶች፣ የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የጽሕፈት እቃዎች እና የሠራተኛ ካፌ አገልግሎት /የምግብ እና መጠጥ አቅርቦት/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሽያጭ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   INVITATION TO BID LOCAL COMPETITIVE BIDDING (LCB) Procurement Reference Number RE-Bid/AB/IT/06/2025/26 1. Awash Bank S.C. hereby invites technically competent

Awash Bank S.C. Hereby Invites Technically Competent and Commercially Competitive Bidders to Participate in the Tender for Consultancy Services Relating to the Bank’s Core Banking IT Infrastructure

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞችን ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ከሕጋዊ

በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኤሌክትሮኒክስ ኢንጂሪንግ ኢንዱስትሪ በእስቶክ ውስጥ የሚገኙትን ያለቀለትና በከፊል ያላለቀለት ምርቶችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለጅምላ አከፋፋዮች መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር መኢኢግ/ኤኢኢ/001 በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኤሌክትሮኒክስ ኢንጂሪንግ ኢንዱስትሪ በእስቶክ

በጌዲኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አጥር እና የመጸዳጃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ባህላዊ መልከዓ ምድር ዓለም ዓቀፍ

ታህሰብ የንግድ ስራዎች አክሲዮን ማህበር ብዛት ያላቸው ያገለገሉ የመስኮት መስታወት ከነፍሬሙ፣ በሮች ባለ መስታወት ከነሙሉ ፍሬማቸው፣ ተነቃቃይ ብረቶች፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ቶቦላሪዎች፣ ዜድ ብረቶች፣ ቲ ብረቶች እና የመስኮት መስታወቶች በአጠቃላይ ብዛት ያላቸው ሌሎች የተለያዩ ብረታ ብረት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውኃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውኃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ

ብርሃን ናትና የበጎ አድራጎት ድርጅት በሕጋዊ የውጭ ኦዲቶሮች የድርጅቱን የአንድ ዓመት ኦዲት ለማድረግ ስለፈለገ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸዉ ተወዳዳሪዎች የቴክኒካልና የፋይናንስ ሁለት የተለያዩ ፕሮፖዛል በማቅረብ በግልፅ ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን

በላይአብ ሞተርስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የመለዋወጫ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በላይአብ ሞተርስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር የተለያዩ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን ማለትም- የሲኖ ትራክ SINO

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል እና ኪነጥበብ ቢሮ ለ2018 በጀት አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል እና ኪነጥበብ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት አገልግሎት እና የሰራተኞች ካፌ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአፈፃፀም ብቃት ላይ ተመስርቶ በሚቆይ የአንድ ዓመት የኮንትራት ውል እና የተወሰኑትን ዕቃዎች አገልግሎቶች ለአንድ ጊዜ ብቻ መግዛት ይፈልጋል