Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Nov 04, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/44fea70c-838c-4d9f-92e8-63546c33f3d9/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0104-2018-PUR Object of Procurement: ሎት162 ለአንድነት ፓርክ
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ የቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ እርባታ ኢንተርፕራይዝ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ እርባታ ኢንተርፕራይዝ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአዳሬ ዶሮ ዕርባታ ኢንተርፕራይዝ በቆሎ፣ ፉሪሽካ፣ ላይም ስቶን፣ ጨው፣ አኩሪ አተር ፋጉሎ፣ ኑግ ፋጉሎ፣ ፕሪሚክስ ኮንሰንትሬት፣ ሚቲዮኒን፣ ላይዚን እና ሥጋና አጥንት ፋጉሎን ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬድዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለቶጎ ጫሌ መገንጠያ ጅጅጋ ኤርፖርት የአስፋልት መንገድ ሥራ ፕሮጀክት ለአማካሪ ድርጅቱ ሠራተኞች ለፕሮጀክቱ ሥራ እንቅስቃሴ አገልግሎት የሚውል በቁጥር (4) አራት ዳብልካፕ ተሽከርካሪ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) የተሽከርካሪ ኪራይ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬድዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለቶጎ ጫሌ መገንጠያ
የጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2018 በጀት ዓ.ም ለሕግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚዉል የፊኖ ዱቀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2018 በጀት ዓ.ም ለሕግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚዉል የፊኖ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የመኪና እና ማሽነሪዎች GSE/GTV/ ሞተር እና የተለያዩ የሜካኒካል ክፍሎች የጥገና እና የማሻሻያ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በረጅም ዓመት ኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: SSNT-T612 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የመኪና እና ማሽነሪዎች GSE/GTV/ ሞተር እና
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ቢሮ ለአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ህትመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ቁሳቁሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 53/2018 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ቢሮ ለአሽከርካሪ
አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/35/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ ኮስሞቲክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግጨጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሰመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የጤና መድህን ድርጅት፣ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፣ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት፣ የእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት፣ የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን፣ የህገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት፣ የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ አክሱም ዩኒቨርሲቲ፣ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሆኑ የኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻዎች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር PPN/NVP-10FBI/09/08/2018 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የጤና መድህን ድርጅት፣ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፣
ወሎ ዩኒቨርስቲ: የፋብሪካ ውጤቶች ምግብ ግብዓት ግዥ ወ/ዩ/ል/ህክምና ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9a3d073e-5e29-42ac-8a0a-e2c91fa175d2/open
Ethiopian Customs Commission፡ የኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ እቃዎች ግዥ 2
Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5a949b38-2b73-40bc-a773-e3732f6bfd13/open