Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Nov 04, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/44fea70c-838c-4d9f-92e8-63546c33f3d9/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0104-2018-PUR Object of Procurement: ሎት162 ለአንድነት ፓርክ
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ የቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ እርባታ ኢንተርፕራይዝ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ እርባታ ኢንተርፕራይዝ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአዳሬ ዶሮ ዕርባታ ኢንተርፕራይዝ በቆሎ፣ ፉሪሽካ፣ ላይም ስቶን፣ ጨው፣ አኩሪ አተር ፋጉሎ፣ ኑግ ፋጉሎ፣ ፕሪሚክስ ኮንሰንትሬት፣ ሚቲዮኒን፣ ላይዚን እና ሥጋና አጥንት ፋጉሎን ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Nov 02, 2025) Read Carefully የሐራጅ ማስታወቂያ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ
ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ. አክሲዮን እና መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታቂያ ቁጥር 014/2018 ሲንቁ ባንክ ያገለገሉ የአሉሚኒም ፓርቲሽን መስኮት፣በር እና የበር ፍሬሞችን በዚህ በታች በተመለከተው ዝርዝር
ሲንቄ ባንክ ያገለገሉ የአሉሚኒም ፓርቲሽን መስኮት፣ በር እና የበር ፍሬሞችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅትEthiopian
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የተለያዩ የሲቪል ሥራዎች ለኮንስትራክሽን ስራዎች የሚውል በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 09/2018 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የተለያዩ
አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም ለተለያዩ የስራ ክፍሎች የሚሆኑ የደንብ ልብስ፣ የሻይ ክበብ መስተንግዶ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ለ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታው መ/ቁጥር 27/2018 ዓ.ም አፄ
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የፅህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ እቃዎች እንደ ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ወርቁ ሞላ እና የፍ/ባለዕዳ
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ