Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 18, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ/ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ፡- መድኃኒቶች እና ሬጀንቶች የደንብ ልብሶች የጽዳት እቃዎች የተለያዩ የጽሕፈት እቃዎች የሠራተኛ ካፌ
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ/ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ መድኃኒቶች እና ሬጀንቶች፣ የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የጽሕፈት እቃዎች እና የሠራተኛ ካፌ አገልግሎት /የምግብ እና መጠጥ አቅርቦት/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሽያጭ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ