Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 24, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ከታች በተገለጸው መሰረት
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽህፈት ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government(Nov 24, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/be5d4523-799a-4553-affa-f2275a6bae0a/open Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0474-2018-PUR Object of Procurement: procurement of mobile
Hawassa University: Procurement of Mobile Phone/Techno Spark 40
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 33/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92
አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩከ ኮሚሽን አአ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ የቀረቡ የፋብሪካ ማሽነሪዎችና የቢሮ
በጉምሩከ ኮሚሽን አአ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ የቀረቡ የፋብሪካ ማሽነሪዎችና የቢሮ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የውሃ ትራንስፎርመር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Nov 24, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a4a20576-bf3b-419d-b874-7b8000b30e6e/open Lot Information
UNICEF INVITES QUALIFIED LOCAL MANUFACTURERS TO SUBMIT BIDS FOR THE SUPPLY OF SANITARY PADS UNDER A LONG-TERM ARRANGEMENT (LTA) ONLY OPEN TO MANUFACTURERS OF SANITARY PADS
2merkato.com(Nov 22, 2025) UNICEF ETHIOPIA INVITATION TO BIDPROCUREMENT OF ASSISTIVE DEVICESLITB-2025-9199139 UNICEF INVITES QUALIFIED LOCAL MANUFACTURERS TO SUBMIT BIDS FOR
የደ/ብርሃን የበግ ብዜትና ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የበጎች መድሃኒትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን የበግ ብዜትና ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል
የሸኖ ከተማ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሸኖ ከተማ ውስጥ ለሚሰራው የጠጠር የውስጥ ለውስጥ መንገድ የሚውል Chain Excavator 172Hp and Above፣ Chain Excavator 172Hp and Above with Jack Hammer፣ Roller 16ton and Above፣ Shower Tracker 16,000Lt and Above እና Dump Truck Rent Minimum of 16M3 በጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ የሸኖ ከተማ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 22, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የፌ/ስ/ሙ/ኮሚሽን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሙሉጌታ ያየህ መካከል ስላለው የፍርድ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የቪአይፒ ወንበርና ጠረጴዛዎች፣ የዲጂታል ሚዲያ እቃዎች እና ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 006/2018
በደቡብ ኢት/ያ ክልል ወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ ለማስጠገን እና የደን ዘር ዓይነቶችን በሎት ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 22, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት/ያ ክልል ወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት
በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሁለተኛ ዙር ለወረዳው መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ ፈርኒቸርና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድረን መግዛትና ማሳተም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል
በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የቦንጋ ቅ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ የጽህፈት መሣሪያ፣ የጀነሬተር መለዋወጫ፣ ደንብ ልብስ እና የአሌክትሮኒከስ እንዲሁም የሶላር እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የቦንጋ ቅ/ጽ/ቤት