Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 005 ሽያጭና አገልግሎት/18 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሽያጭና የአገልግሎት ግዥ
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት የሽያጭና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 17/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0629/25 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ለኢንቨስትመንት ልማት ጥናትና ፕሮሞሽን አገልግሎት የሚውሉ አዳዲስ ፕሮጀክቶች በግልጽ ጨረታ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ለኢንቨስትመንት ልማት ጥናትና ፕሮሞሽን አገልግሎት የሚውሉ አዳዲስ ፕሮጀክቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ለማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአብክመ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር አብክመ/ኢቴቢ/ግ/ጨ/ 03 /2018 በአብክመ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት
በምሥራቅ ጐጃም ዞን የስናን ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለባለበጀት ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽ/መሳሪያዎች፣ ኮምፒውተርና የኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎች፣ ህትመት እና የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጐጃም ዞን የስናን ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለባለበጀት ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ
የደቡብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለደቡብ ጎንደር ዞን ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለደቡብ ጎንደር ዞን ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1
ለደባርቅ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ እቃዎች በሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ለደባርቅ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ እቃዎች በሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የይዞታው ስፋት 385.79 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሰርካአለም አፍራሳ እና በፍ/ባለዕዳ
በደቡብ ወሎ ዞን ወገልጤና ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ የመኪና እስፔር ፓርት፣ ፈርኒቸር እቃ እንዲሁም ቋሚ እቃ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን ወገልጤና ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Warehouse Rental Service with Security
Government(Dec 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/740b2bae-bb10-4e79-bb74-9a21d8cdff1e/open Reference
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 05, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:- ኢ/ኤ/አ/አ/ም/ሪ/5039/100/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ
በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል በስሩ ላሉ ግንባታዎች የጥገና ሥራ የኮርኒስ፣ የሲራሚክ፣ የጣራ እና ሌሎችም የጥገና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል በስሩ ላሉ ግንባታዎች የጥገና ሥራ የኮርኒስ፣ የሲራሚክ፣