Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

2merkato.com(Dec 09, 2025)   ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የስጋና አጥንት መኖ (የዶሮ መኖ) ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከታህሳስ 01 ቀን 2018 እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከታህሳስ 01 ቀን 2018 እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን እና በድርጅቱ መጋዘን ተከማችቶ የሚገኝውን ለዶሮ መኖ ግብዓት የሚሆነውን የስጋና አጥንት መኖ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 07, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/010/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1992) (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት

ሲንቄ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን የመኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የኢትዮጵያ ህክምና ማህበርበድጋሚ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: ስለሆነም

የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን እና የዓሳ መኖ ህጋዊ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው እርሻዎች በተለያዩ የምርት ዘመን ያመረተውን ምርት ብጣሪዎች (የተለያየ ደረጃ ያላቸውን) እና ያገለገለ ፒፒ ባግ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ም-04/2018 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው እርሻዎች በተለያዩ የምርት ዘመን

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የእርሻ መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ አንድ ላይ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 19, 2026) የኢትዮጵያ ልማት ባንክደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክትየጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ

Hawassa University: Procurement of Color Printer and Scanner HP Color Laser Jet Prom MFP 3302 DW or Related. /MC/

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/131f01e6-031a-4618-a62b-76d98a2e7574/open Lot Information

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት የLED SCREEN BOARD, የAqueous Film Forming Foam (AFFF) 3% Compound እና የተለያዩ ማሽኖች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 18, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር- ESLSE/p&T/REQ/2025/02730 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ

የጎንደር ብቅል ኃ.የተ.የግል ማህበር በዋናነት ለሚያመርተው ብቅል እና ተረፈ ምርቶች መያዣነት የሚያገለግል የተለያዩ መጠን ያላቸውን ከረጢቶች በቋሚነት ለአንድ አመት በጥራት አምርቶ የሚያቀርብለት ኩባንያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ወስዶ ማሰራት ይፈልጋል

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው ቲሸርቶች፣ እስክሪብቶ፣ አጀንዳ፣ ቢልቦርድ እና ሌሎችም) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 18, 2026) የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው ቲሸርቶች፣ እስክሪብቶ፣ አጀንዳ፣ ቢልቦርድ እና ሌሎችም) ግዥ

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የቻት ቦት አገልግሎት (The Development and Implementation of the ECMA Chatbot) ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ ECMA/NCB/16/2018 የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የቻት ቦት አገልግሎት (The

Artificial Intelligence Institute፡ Procurement of A 5 ዲታቼብል ፓድ ህትመት

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9a5dc205-b093-4fd7-8383-a00222cdca63/open Lot Information