Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶችና
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የምዕራብ ሪጅን ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶችና ለመስክ ጽህፈት ቤቶች የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የህትመት ሥራዎች የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር:- B-ETH/ 16/25 ዘብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በቁጥር፡ 0883 የተመዘገበ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረሰናይ
ዘብሩክ ሆስፒታል ፎር አኒማልስ የግንዛቤ ማስጨበጫ የህትመት ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሲሳይ ገ/ማርያም እና በፍ/ባለዕዳ እነ አለማየሁ ገ/ማርያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የቦታው ስፋት 171 ካ/ሜ የሆነ የመኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጥገና በግልፅ ጨረታ
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት በመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Digital Green Foundation Wants to Buy (procure) a Large Quantity of Tools for Coffee Management to Support the Small-scale Farmers They Work with in Ethiopia
Reporter(Nov 05, 2025) BID INVITATION Ref: DG/Admin/3219/2025 Procurement of Coffee tools Digital Green Foundation is an international non-profit organization
ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Nov 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሀሎ
ዋን ኸርት ሆልነስ ሴንተር የበጎ አድራጎት ድርጅት ከነሀሴ 26/2014 ዓ/ም ጀምሮ ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Be’kur(Nov 03, 2025) የኦዲት ስራ ዉስን ጨረታ ማስታወቂያ ዋን ኸርት ሆልነስ ሴንተር የበጎ አድራጎት ድርጅት በኢፌደሪ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች
የባህር ዳር ከተማ የመ/ው/ፍ/አገ/ ድርጅት ሰራተኞች አገልግሎት የሚሰጥ ሰርቢስ መከራየት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደባይጥላት ግን ወረዳ የቁይ ከተማ መሪ ማዘጋጀ ቤት በ2018 የበጀት አመት በከተማው የውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት የማሽን ክራይ ይፈልጋል
Be’kur(Nov 03, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደባይጥላት ግን ወረዳ የቁይ ከተማ መሪ ማዘጋጀ ቤት በ2018 የበጀት
በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደጀን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡01 በምሥራቅ
የድርጅት ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታውቂያ
Be’kur(Nov 03, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ስሜነህ መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ጌትነት ዳኛው መካከል ስላለው የገንዘብ አፈጻጸም ክስ
የቻግኒ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ እና ሶላርና የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች አቅርቦት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዊ ብሄ/አስ ዞን
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጥሬ እቃዋች ያስመጣበትን ያገለገሉ የላብሳ 240 ሊትር ባዶ በርሜል (ብዛት 500) እና የተለያዩ ያገለገሉ ጀርካኖች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 05, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጥሬ እቃዋች የስመጣበትን ያገለገሉ የላብሳ 240 ሊትር ባዶ በርሚል (ብዛት