Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የእናቶችና ሕፃናት ዘርፈ-ብዙ የልማት ድርጅት (ሜስሚዶ) ለተለያዩ ፕሮጀክት ትግበራዎች ይጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች (ላብቶፖች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ ስካነሮች፣ ሞተር ሳይክሎች ካሜራዎች፣ በስክሌቶች፣ ስልኮች፣ ወንበሮች እና የመሳሰሉት) በአገልግሎት ጊዜ ብዛት እና በተለያዩ ምክኒያቶች በመበላሸታቸው እቃዎቹን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት

ኦሮሚያ ባንክ በዋስትና የያዘዉን መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 19, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡GNE/33/2025 (ዘመናዊ የንብ ቀፎዎች እና ማገዶ ቆጣቢ ምጣዶች ግዥ) ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን፣

ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ ዘመናዊ የንብ ቀፎዎች እና ማገዶ ቆጣቢ ምጣዶች ግዥ ለማቅረብ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ኩየራ ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ከአገልግሎት ተመላሽ የተለያዩ ዓይነት ወንበር፣ የተለያዩ ዓይነት ጠረጴዛ፣ ባለ ሶስት መደገፍያ የአሉሙኒየም ወንበር፣ ሼልፍ፣ የእንጨት መደርደሪያ፣ ድሮር፣ ዕቃ የመጣባቸውን ሳጥን፣ የተለያዩ ዓይነት የፕላስትክ ወንበሮች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ባለቤትነቱ የሞቱማቴ የግብርና ውጤቶች አምራች እና አቅራቢ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሆነውን ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ አይሱዙ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ባለቤትነቱ የሞቱማቴ የግብርና ውጤቶች አምራች እና አቅራቢ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሆነውን ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ አይሱዙ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለተሽከርካሪ ጥገናና ትራንስፖርት አስተዳደር ስር ለሚገኙ የተቋሙ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተሽከርካሪ ዘይት፣ ማለስለሻ ቅባት እና ግሪስ በማሕቀፍ ስምምነት ግዥ (ግልጽ ጨረታ) አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለተሽከርካሪ ጥገናና ትራንስፖርት አስተዳደር ስር ለሚገኙ የተቋሙ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተሽከርካሪ ዘይት፣ ማለስለሻ ቅባት እና ግሪስ በማሕቀፍ

Kepler Wants to Purchase 40 Brand-new Tablets to Be Used in its ITEME Programs at the Gambella Site

Kepler wants to purchase 40 brand-new tablets to be used in its ITEME programs at the Gambella Site

የሲዝ ከተማ አስር ፋይናንስና ኢ/ል/ጽ/ቤት/ሲዝ/ በማችንግ ፈንድ በተገኘ በጀት የቴራዞ ንጣፍ እና ግሪነሪ ማልማት ሥራ ብቁ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የሲዝ ከተማ አስር ፋይናንስና ኢ/ል/ጽ/ቤት/ሲዝ/ በማችንግ ፈንድ በተገኘ በጀት የቴራዞ ንጣፍ እና ግሪነሪ ማልማት ሥራ ብቁ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት

Arsi University: Procurement of Hotel Service in Asella City

Arsi University: Procurement of Hotel Service in Asella City

Ministry of Trade and Regional Integration: Procurement of Hotel Service at Bishoftu

Ministry of Trade and Regional Integration: Procurement of Hotel Service at Bishoftu

SOS Sahel Ethiopia – Mass Youth Employment in Apiculture (MaYEA) Program Here in Invited Eligible Bidders for Supply and Delivery of Apiculture Equipment’s

SOS Sahel Ethiopia – Mass Youth Employment in Apiculture (MaYEA) Program here in invited eligible bidders for supply and delivery

Concern Worldwide Ethiopia Invites Bid from Eligible Companies to Participate in Supply of Different Office Furnitures

Concern Worldwide Ethiopia invites bid from eligible companies to participate in supply of different office furnitures