Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 16, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 06/2018
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 16, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ለቡሌ እና
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ለቡሌ እና ለራጴ ወረዳ አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Government(Dec 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e6e4ab5f-02d1-4fb8-a07f-3f5f1f1008fa/open Lot Information
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ቤት ቁሳቁስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 16, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/498ba3c6-1dc6-4402-9500-b24f21776139/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0281-2018-PUR Object of Procurement: (በድጋሚ የወጣ )
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፡ አጀንታ ፈሳሽ ፀረ-ተባይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Shipping and Logistics Invites Interested and Eligible Bidders to Provide Fertilizer Transportation Service from the Train Station to Various Destinations
Addis Zemen(Dec 15, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to Bidders TENDER NO: ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02141 ETHIOPIAN SHIPPING AND
Jinka University: የመስተንግዶ ግብአት ግዥ-2018
Government(Dec 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link in
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ ምንጣፎች ወዘተ—ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 15, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ኢአጽ/ግንአዳ/006/2018 የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ ምንጣፎች ወዘተ—ባሉበት
አያት ዞን 2 የጋራ ህንፃ ቤት ባለቤቶች ህብረት ስራ ማህበር የጥበቃ እንዲሁም የመኪና ፓርኪንግ አገልግሎት ስራ ላይ የተሰማሩ እንዲሁም በመስኩ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
2merkato.com(Dec 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ቀን፡- 07-04- 2018 ዓ.ምየጨረታ ቁጥር፡- አ/ዞ/2/ጋ/ሕ/ቤ/ባ/ኅ/ሥ/ማ/1638/2018
የአራዳ ከፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮበር ጤና ጣቢያ የ2018 በጀት አመት የ1ኛ ዙር አገልግሎት የሠራተኛ ክበብ እና የሠራተኞች አሻራ እና ሴኩሪቲ ካሜራ በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 15, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ.ጤ.ጣ 01/2018 የአራዳ ከፍለ ከተማ የወረዳ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያየ አይነት ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 15, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር PPPDS/NCB/004/2018 በማዕከላዊ
በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 01 የጥቁር አንበሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ደንብ ልብስ፣ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች ጥገና እና የጭነት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 15, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፡ 02/2018 በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ
The United Nations Children’s Fund (UNICEF) Would Like to Provide Clarification Regarding the Procurement of Laundry & Body Soap
2merkato.com(Dec 16, 2025) To: All bidders, Subject: Additional Clarification Procurement of Laundry & Body Soap LITB 2025 9201538 We
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጂፒኤሰ (GPS) እና የነዳጅ ስርቆት መከታተያ ሲስተም ገጠማ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እንዲሁም የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤስ/ፍፋግ-ግጨ/015/2017