Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 27, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ24/03/2018 እና በ27/03/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ24/03/2018 እና በ27/03/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 27, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችንና ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቂ 02/2018 የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል በአውሮፓ ህብረት ድጋፍ የቡናውን
የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል በአውሮፓ ህብረት ድጋፍ የቡናውን ዘርፍ ለመደገፍ በተሰጠው እርዳታ አላቂ የኮንስትራክሽንና የግንባታ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ገመድ፣ የተለያዩ መጠን ያለቸው ቶቦላሬዎችና ሼድኔቶች፣ ቋሚ ለዘር ቤት የሚያገለግሉ ኤር ኮንዲሽነሮችና ቬንትሌተሮች ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/08fef100-1f71-4fbe-b2b9-f9aa4f8ea406/open Reference Number: EPU-NCB-G-0018-2018-BID-Open Lot Reference: EPU-NCB-G-0043-2018 BID Procurement Information Procurement Type:
Ethiopian Police University: LOT 43 :- ድጋሜ የወጣ የሞባይል ቀፎ ግልጽ ጨረታ 2018 ዓ.ም
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሰላም የሕፃናት መንደር ኮምፒዩተሮች እና የቢሮ ማሽነሪዎችን ከነመለዋወጫቸው በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሰላም ሕፃናት መንደር ኮምፒዩተር እና የቢሮ ማሽነሪዎች ከነመለዋወጫቸው ለመግዛት የወጣ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ አላቂ የሆኑ የስቴሽነሪ እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ
ORDA Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Supply and Installation of a Submersible Pump in the North Gonder Zone, Beyeda Woreda, Janbelew Kebele. The Project Site is Located 130 Km from Debark Town, Following the Main Road Direction from Debark to Beyeda
Reporter(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION FOR OPEN BIDS Bid No, ORDA /NCB/PG/19/2025 The ORDA
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Cordova Academy Share Company is Inviting Eligible and Qualified Consulting Firms to Submit an Expression of Interest (EOI), Along with Separate Technical and Financial Proposals, to Conduct a Comprehensive Strategic Plan Study for the Company
Reporter(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for Expression of Interest (EOI) For Long Term Strategic
ኢትዮ ቴሌኮም ኦቲዲአር (OTDR) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ethiotelecom(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ኦቲዲአር (OTDR) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን
Ministry of Revenue Kombolcha Branch Office፡ Procurement of Furniture Goods
Government(Nov 26, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0d7173d9-9a6e-406b-95e5-3a73c7641880/open Reference
ፕራይም ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ቦታ ማስታወቂያ የጨረታ ጥሪ የተላለፈበት ቀን፦ 17 — 03
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ስራ እና መንገድ ስራ ተቋራጭ (GC/RC-2) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ የጎዴ፣ ጂንካ፣ ኮምቦልቻ፣ ሮቤ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይን እና ግንባታ ስራ (Design-Build of Emergency Access Road Construction at Gode, Jinka, Kombolcha, Robe and Bahir Dar Airports) ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ