Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Herald(Nov 04, 2025)   Re-Invitation to Bid BID NO. NCB/EMP/AWSSSE/03/2018 (Re) Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) would like to invite; Eligible bidders for the supply of

Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electromechanical Spare Parts

Addis Zemen(Nov 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– 002/2018 የደቡብ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ፌዴሬሽን ለአርሶ አደሮች ለማቅረብ

የደቡብ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ፌዴሬሽን ለአርሶ አደሮች ለማቅረብ የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ለቡሌ እና ለራጴ ወረዳ አሲዳማ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ለቡሌ እና ለራጴ ወረዳ አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ለመኖርያ፣ ንግድና ለቢዝነስ ማዕከልነት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን ለአልሚዎች በመደበኛ የሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል

ኢንሀንሲንግ ፓስተራሊስት ሪሰርች ኤንድ ዴቬሎፕመንት ኦልተርኔቲቭስ አንድ ያገለገለ መኪና ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢንሀንሲንግ ፓስተራሊስት ሪሰርች ኤንድዴቬሎፕመንት ኦልተርኔቲቭስ (ኤፓራዶኦ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን አንድ ያገለገለ መኪና

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኘው ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ዕቃ ግዥ በዘርፉ ለተሰማሩ አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል ጋቢና አገልግሎት የሚውል ጥገና ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደኢመባ 12/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለሠቁ ኢት 4-21646 ቶዮታ ሃይላከስ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ፤ ዞን፤ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈለጋል

የድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለት/ቤቱ ቋሚ ዕቃዎች፣ ልዩልዩ መሳሪያዎች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ከእነ እጅ ዋጋ፣ የሰራተኞች ካፌ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

Dangote Packaging Materials Plc (Ethiopia) is Seeking Bids for the Purchase of 216mt of PP Recycle Pellets (50mt White, 166.53mt Colored).

The Reporter (Apr 25, 2026) Call for bid for Purchase of PP Recycle Pellets from Dangote Packaging Materials Plc. Ethiopia:

አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ. የኩባንያዉ ዋና መ/ቤት ህንጻ ዉስጥ ቤዝመንት ለመኪና ፓርኪንግ አገልግሎትና እና 9ኛ ፎቅ ለGY አገልግሎቶች ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

GIZ PSD-E Invites Legally Registered Private Companies in Ethiopia to Apply for the Transformative Company Support Programme in the Field of Circular Economy.

The Reporter (Apr 25, 2026) Call for Transformative Companies in Circular Economy Partner with GIZ PSD-E to advance sustainable packaging