Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Nov 02, 2025) Read Carefully የሐራጅ ማስታወቂያ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ
ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ. አክሲዮን እና መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Invitation toBid (Re-advert)Issue Date: November 02, 2025 Questions Due: November03 to November 14, 2025 Answer for all Questions due: November 14, 2025 All Proposals Due:
The International Institute of Rural Reconstruction (IIRR), in Collaboration with Polish Center for International Aid (PCPM), is Seeking Sealed Bids from Qualified Individuals or Firms for TWO Separate Services Related to the “Support to Development of Emergency and Disaster Response Services in Ethiopia” Project.
Reporter(Nov 02, 2025) Read Carefully በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/031/25 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
ዳሽን ባንክ ቶዮታ ሚኒ ባስ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Reporter(Nov 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ግዢ በድጋሚ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for the Supply and Installation of Aluminum, Fire-rated Doors, and Related Works for the Construction of Training, Research Laboratory, Workshop, and Related Buildings for the Manufacturing Technology Engineering Industry Research and Development Center (MTEIRDC)
Addis Zemen(Nov 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION FOR BID IFB Reference No.:- ECWCT/NCB/PW/07/2018 The Ethiopian
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ አገልግሎት የሚውል የልብስ ስፌት ማሽን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 08/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ አገልግሎት የሚውል የልብስ
የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን የትራፊክ ቁጥጥር ሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የቆዳ ቦርሳ፣ ጉርድ እና ቡትስ ቆዳ ጫማ፣ ባለገበር አንጸባራቂ ሰደርያ እና ፊሽካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፦ አአትማባ / ብግጨ /ግዳ/ዕቃ/04/2018
Addis Ababa Business Trading Enterprise (AABTE) Invites Interested Eligible Bidders for the Supply and Delivery of White Sugar
Addis Zemen(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to Bid Bid No.:
ኮንስትራክሽን ኢንፕራይዝ በጃንሚዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Distribution Boards, Light Fitting Socket and Switch ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/EM/160/2025 5 DCE/EM/161/2025 ኮንስትራክሽን ኢንፕራይዝ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ለቡሌ እና ለራጴ ወረዳ አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2018
የደቡብ አትዮጵያ ክልል መንግሥት ገቢዎች ቢሮ በ22/2/2018 ዓ.ም ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) ማስተካከያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ገቢዎች ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ላይ በ22/2/2018 ዓ.ም ጀምሮ
የኢትዮጵያ ፖስታ አንጸባራቂ ፒፕስ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) Read Carefully የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግጨ 07/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሰውን አንጸባራቂ
የደቡብ ምዕ/ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል የበሰለ ምግብ ለሚያቀርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማህበራትም ሆነ ድርጅት እንዲሁም/ወይም ጥሬ እህል፣ የማጣፈጫ፣ ፉርኖ ዱቄት፣ የማገዶ እንጨት፣ ስኳር እና ሸቀጣሸቀጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፡- 1 የደቡብ ምዕ/ሸዋ ዞን