Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Nov 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a42295c4-b700-413b-94d5-178d9361c782/open Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0307-2018-PUR Object of Procurement: የማስተማሪያ መርጃ መሳሪያዎች ግዥ
Hawassa University”የማስተማሪያ መርጃ መሳሪያዎች ግዥ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ
Addis Zemen(Nov 04, 2025) የመጀመሪያ ደረጃ የሀራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልግሎት ግዴታውን ካልተወጣ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 መሰረት የተረከባቸውን ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመጀመሪያ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በ1147/2011 መሰረት ከአቶ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ትራክተር የስሪት ዘመን 2015፣ አቅም፣ 117HP ስሪት ቱርክ፣ መጋዘን እና 400 ሄክታር መሬት (384.7 ሄክታር የለማ) 15 ቀሪ የሊዝ ዘመን ያለው ባሉበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ ለመሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Nov 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመ/ው/ፍ/አገ/ድርጅት አንድ ተሸከርካሪ ሾፌር እና ነዳጅ አከራይ
የባህር ዳር ከተማ የመ/ው/ፍ/አገ/ ድርጅት ሰራተኞች አገልግሎት የሚሰጥ ሰርቢስ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቦታው ስፋት 211 ካ.ሜ. የሆነው ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 05, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ዮሴፍ ተመስገን እና የፍ/ባለዕዳዎች እነ አቶ አለማየሁ ረጋሳ መካከል ስላለው
በሰሜን/ጎጃም ዞን በመርዓዊ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ አካባቢ ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ውስጥ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያ፣ ህትመት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 03, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 143/ግ/ፋ/ን-3 በሰሜን/ጎጃም ዞን በመርዓዊ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ አካባቢ ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ውስጥ ላሉ
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ 5ኛ ደረጃ ዕጣን ምርት 180ኩ/ል እና በቻግኒ ቅርንጫፍ 5ኛ ደረጃ ዕጣን ምርት 125ኩ/ል በድምሩ 305ኩ/ል የዕጣን ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 05, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ የዕጣን ምርቶች
Bright Future Transport S.C. is Seeking to Appoint an External Audit Firm to Undertake the Audit of its Accounts for Three Consecutive Years, 2018 E.C. to 2020 E.C
Reporter(Nov 05, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION FOR EXTERNAL AUDIT SERVICES Bright Future Transport S.C. is seeking
ዳሽን ባንክ ቶዮታ ሚኒ ባስ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Nov 05, 2025) Read Carefully በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/031/25 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው
ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የድርድር የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት
Government Communication Service: Procurement of Cleaning Service and Security Service ( የጽዳት እና የጥበቃ አገልግሎት ግዥ )
Government(Nov 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/be2c7d71-7ff0-478a-bb0d-6f0aeeb6ffd5/open Reference
የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳር የደቡብ ምስራት ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውል የጽሕፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳር የደቡብ ምስራት ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018 በጀት
United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) is Seeking Qualified Firms for the Replacement of the External Granite Cladding on the Zambezi Building in Addis Ababa, Ethiopia
2merkato.com(Nov 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI)