Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 19, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው አጠቃላይ ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎችን ግዢ ለመፈፀም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው አጠቃላይ ሴከተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎችን ግዢ ለመፈፀም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨ/ቁ ESP 51/2025 ከላይ በእርሱ እንደተጠቀሰው ድርጅታችን የእናቶችና ሕፃናት ዘርፈ–ብዙ የልማት ድርጅት (ሜስሚዶ)
የእናቶችና ሕፃናት ዘርፈ-ብዙ የልማት ድርጅት (ሜስሚዶ) ለተለያዩ ፕሮጀክት ትግበራዎች ይጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች (ላብቶፖች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ ስካነሮች፣ ሞተር ሳይክሎች ካሜራዎች፣ በስክሌቶች፣ ስልኮች፣ ወንበሮች እና የመሳሰሉት) በአገልግሎት ጊዜ ብዛት እና በተለያዩ ምክኒያቶች በመበላሸታቸው እቃዎቹን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት
ኦሮሚያ ባንክ በዋስትና የያዘዉን መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የወልዲያ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የወልዲያ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2018
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮን/ኤጀንሲ የጎጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ አሮጌ ተመላሽ ጎማ፣ የተለያዩ ሳይዝ ያላቸው ካላማዳሪ፣ የተለያዩ ሳይዝ ያላቸው ፍላፕ፣ ያገለገሉ አሮጌ ተመላሽ የመኪና ባትሪ እና ባለ 5 ቁጥር አዲስ ሚስማር ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ገጠር መንገዶች ኮን/ኤጀንሲ
የጐጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለጥገና ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የጽዳት ዕቃ፣ ኮምፒውተርና የኮምፒውተር ተዛማጅ ዕቃዎች እና ዲጅታል ካሜራ በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጐጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለጥገና ጽ/ቤቱ አገልግሎት
በደ/ኢ/ክ/መንግስት በኮንሶ ዞን የከና ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ግንባታዎችን ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት በኮንሶ ዞን የከና ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
የቡልጋ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽህፈት ቤት የፈርኒቸር እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የመኪና ጎማ እና የወተት ተዋጽኦ ቬሪፊኬሽን መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት በደቡብ ወሎ ዞን የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ፍ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የመ/ቁጥር-0155228 በአፈ ከሳሽ፦ ኪዳኔ ማርያም ገሰሰና ልጆች
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሚገለገልባቸው ተሽከርካሪዎች የተለያየ መጠን ያላቸውን የጎማ እና ባትሪ ዓይነቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጎማ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል/መ/ቴ/ት/ሥ/ቢሮ የሺንሸቶ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ 01/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል/መ/ቴ/ት/ሥ/ቢሮ የሺንሸቶ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ/ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ መድኃኒቶች እና ሬጀንቶች፣ የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የጽሕፈት እቃዎች እና የሠራተኛ ካፌ አገልግሎት /የምግብ እና መጠጥ አቅርቦት/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ/ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ፡- መድኃኒቶች እና