Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 31, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ቢኒያም ጌታቸው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ክፍሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/187461 በ28/9/2015ዓ/ም
የይዞታው ስፋት 249 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Oct 31, 2025) የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_14/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያየ መንገድ በህገ ወጥመንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው
የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያየ መንገድ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5ab0fc4f-3c5e-4dfc-b565-d5420a832d51/open Lot Information
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ፡ የፅዳት ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Oct 30, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9bc12c88-5ffe-495a-a7c7-86fc49d9a2bc/open Lot Information
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፡ የወረቀት ማስወገጃ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የተለያዩ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የቀወት ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል እቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ውሃ ማዕድን ኢነርጂ መምሪያ በቸሀ ወረዳ የኮይካ ውሃ ፕሮጀክት ፓምፕ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– 4/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ውሃ ማዕድን ኢነርጂ መምሪያ
Ethiopian Federal Police: Procurement of Printing Products
Government(Oct 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/30af61a9-928b-4fcb-8127-f36b019cbe7a/open Reference
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቅምብቢት ወረዳ ውስጥ የሚገኙ የገጠር ቀበሌ መንገዶች የመንገድ ስራ ማሽን በመከራየት መጠገን እንዲሁም የአጭር ጥልቀት ያለው የውሃ ጉድጓድ/Shallow Well/ በቅንምብቢት ወረዳ ስር ባሉ በተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ 1. የቅንምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቅምብቢት ወረዳ
በአብከመ በደ/ማ/ከ/አስ/የተ/ጓ/ክ/ከ 2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያ፣ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የውጭ ፈርኒቸርና የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብከመ በደ/ማ/ከ/አስ/የተ/ጓ/ክ/ከ
በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ-02/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ደን
በአ/ብ/ክ/መንግሥት በደ/ወሎ ዞን የደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችና ተያያዥነት ያላቸው እቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ አላቂ መሣሪያዎች፣ ልዩ ልዩ ህትመቶች፣ የደንብ ልብስ ጨርቅ፣ ልዩ ልዩ የጽዳት እቃዎችን ለመግዛት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፣ የፈርኒቸር እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-/MB.001/2018
የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የታሸገ ውሃ፣ የዓሳ ስጋ፣ የአትክልትና ፍራፍሬ ግብአቶችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/18 የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት