Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Oct 30, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dce7c350-722b-4ff3-83bb-bca31a89b91c/open Lot Information

Prime Minister Office: Procurement of LED LAMP WARM WHITE

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

UNECA Invites Expressions of Interest (EOI) from Companies to Develop Cybersecurity Resilience and FinTech Sandbox Use Cases in Botswana

Fortune(Nov 02, 2025) Capital(Nov 02, 2025)   This notice is placed by UNECA. You are therefore requested to direct all

በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የጉደያ ቢላ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለመንገድ ስራ የሚያገለግሉ ማሽነሪዎችን እስከ ሥራ ቦታ ማለትም እስከ ቢላ ከተማ ድረስ ማቅረብ የሚችል ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የእንጦጦ ማርያም ቅ/አ/አ/መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለትምህርት ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የፕላስቲክ መቀመጫ ወንበር፣ የፕላስቲክ ጠረጴዛ እና ነጭ ሰሌዳ ለመግዛት ይፈልጋል

በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ፖሊ ቴክኒከ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የስልጠና ዓይነቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሀገራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በሁሉም ክ/ከተሞች ለሚያሰራው ነባሪ የጎርፍ መውረጃ ቦይ ጥገና እና ኮብልስቶን መንገድ ጥገና ሥራ አስር(10) ሎቶችን በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በተዘጋጀው ዲዛይን ተጠቅሞ በዘርፉ ፈቃድ ካለው በጥቃቅንና አነስተኛ ደረጃ የተደራጁ ማህበራት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽህፈት ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር

የመንግስት ሰራተኞች ማ/ዋ/ምስ/ሪ/ጽ/ቤት የመኪና ጥገና አወዳድሮ መኪናዎችን ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመ/ሰ/ማ/ዋ/ምስ/ሪ/ጽ/ቤት የመኪና ጥገና አወዳድሮ መኪናዎችን ማሰራት

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ፉሪ አካባቢ በሚገኘዉ ባቡር ጣቢያ ሳይት እና ገላን እንዶዲ ሳይት አካባቢ ለሚያስገነባቸዉ ግንባታዎች ዶዘር እና ኢክስቫተር ተከራይቶ በዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ትራኮን ትሪዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ067/2018 ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ፉሪ አካባቢ በሚገኘዉ

Nib Insurance Company (S.Co.) Invites Sealed Bid from Eligible Bidders for the Supply of DNS Security Certificate and Professional Service

Reporter(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation to BidBid No. PPFMS 010/2025-2026 Nib Insurance Company (S.