Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Dec 10, 2025)   ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ በድጋሚ የወጣ አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ በወሊድ ወቅት ችግር የሚገጥማቸውን እናቶች ከስድሳ አመታት በላይ የነፃ ሕክምና እየሰጠ የሚገኝ በጎ አድራጎት ድርጅት

ሐምሊን ፊስቱላ አትዮጵያ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ ክልሎች ላሉት የሕክምና ማዕከሎቹ አገልግሎት የሚውል አቡጀዲ የመኝታ ጨርቅ /DRAW SHEET/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Dec 10, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ

ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉል አዉቶሞቢል ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Dec 10, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7838aa46-f3d1-43ae-8e66-b62686fb7b26/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0273-2018-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition የእጅ ጋሪ

Arbaminch University: Purchase Requisition የእጅ ጋሪ ባለብረት ጎማ ለሲፋ ፕሮጀክት ( በድጋሚ)

Reporter(Dec 10, 2025)   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት እና የቡና ሳይት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ባህራን ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግል ማህበር እና እህት ኩባንያዎቹ የሚያከራያቸውን ህንጻዎች የጽዳት አገልግሎት ስራውን ሙሉ በሙሉ ፍቃድ ላላቸው ኤጀንሲዎች ዓመታዊ ውል ሰጥቶ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ በማወዳደር እና አሸናፊውን በመለየት የጽዳት ስራ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል

አዋሽ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ./ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመክፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ

The Organization for Social Service, Health, and Development (OSSHD) Invites Eligible and Qualified Bidders to Participate in the Supply of Basic Maintenance Tool Kits with Bags

Reporter (May 17, 2026) Invitation to BidOrganization for Social Service, Health, and Development (OSSHD) The Organization for Social Service, Health,

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ

የእናት ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የሕፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የእንሰሳት ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸዉ አርሶ አደር ቤተሰቦች በድጋፍ መልክ የሚሰጡ የእርባታ በጎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ማህበራት፣ ድርጅቶች ወይም ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

East Africa Bottling S.C. Intends to Identify and Pre-qualify Reputed and Interested Companies Operating in Ethiopia that Fulfill the Requirements for the Provision of Security Service for its Addis Ababa and Sebata Plants.

ድሬ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የፋይናንስ እንቅስቃሴ በውጭ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የ2017 በጀት አመት አጠቃላይ የተቋሙን የፋይናንስ እንቅስቃሴ በውጭ ኦዲተር